ህብረተሰብ
ትንሳዔ በመጣ ቁጥር የማስታውሰው አንድ ታሪክ አለ፡፡ ደራሲው ሄንር ቫን ዳይኬ (Henry van Dyke) ነው፡፡ ዳይኬ፤ ‹‹The Story of the Other Wise Man›› በሚል የፃፈው አጭር ኖቭል (Short Novel) ወይም ረጅም አጭር ልቦለድ (Long Short Story) ነው፡፡ ርዕሱ ወደ አማርኛ…
Read 2070 times
Published in
ህብረተሰብ
በዘረኝነት ላይ ኢንተርኔት በጋምቤላ የተፈፀመው የጅምላ ግድያና የህፃናት እገታ፤ ዛሬ የተፈጠረ አዲስ አይነት ተግባር አይደለም፡፡ በጐሳ የተቧደኑ ሰዎች፤ በጭፍን እምነትና ክፉ የዘረኝነት ጥላቻን እየዘመሩ፤ በአጐራባች አካባቢዎች ላይ መዝመት፣ መግደልና መዝረፍ፤ አዲስ ፈጠራ አይደለም፡፡ በጋምቤላ ብቻ ሳይሆን በሁሉም የአገራችን አካባቢዎች፣ በመላ…
Read 3993 times
Published in
ህብረተሰብ
የቴሌቪዥን ድራማዎቻችን ብቃትና ጥራት ሲፈተሽ --- (ካለፈው የቀጠለ)በመጀመሪያው ክፍል ጽሑፌ፣ “ቃና ቴሌቪዥን; የውጭ አገራት ተከታታይ ፊልሞችን በአማርኛ ተርጉም ማቅረቡን ተከትሎ፣ የኪነ-ጥበብ ማኅበራት ያወጡትን መግለጫ መነሻ በማድረግ፣ የፊልምና የቴሌቪዥን ድራማዎቻችንን ሥጋት የሚፈትሽ ጥቅል ሐሳብ አቅርቤ ነበር፡፡ በዚህ ጽሑፍ ደግሞ ይህንን ሐሳቤን…
Read 2979 times
Published in
ህብረተሰብ
(የመጨረሻ ክፍል)“አንተው ነህ ለመንግስትህ ውድመት መንገዱን ያበጀኸው! ለዚህም ማንም አይወቀስም፤ አንተ እንጂ። ይህም ይሁን፤ ምን ነበር ግን ተሰጥቶኽ የነበረው? ሦስት ሀይሎች አሉ፣ በምድር ላይ ሦስት ልዩ ሀይሎች አሉ፤ እነዚህን ሰዎች የሚባሉ አማጺ ፍጡራንን ህሊና ሊያማልሉ የሚችሉ ሀይሎች ናቸው፤ እነዚህም ሀይሎች፦…
Read 1475 times
Published in
ህብረተሰብ
“መርካቶ ሰፈሬ”፣ “ፍቅር በአማርኛ” እና “ምነው ሸዋ” በተሰኙት ቀደምት ሦስት አልበሞቹ ከፍተኛ አድናቆትን አትርፏል፡፡ በቅርቡ ያወጣው“ጥቁር አንበሳ” የተሰኘ አልበምም በአድማጭ ዘንድ ተወዳጅነትን አግኝቶለታል፡፡ ላለፉት 8 ዓመታት ኑሮውን በአሜሪካ ያደረገው ድምጻዊ አብዱኪያር፤ባለፈው ቅዳሜ አዲስ አበባ ሲገባ ያልጠበቀው ደማቅ አቀባበል እንደተደረገለት ተናግሯል፡፡…
Read 5445 times
Published in
ህብረተሰብ
“የሚሸነፍ ትግል የለም፤ የሚሸነፍ ሰው እንጂ”ይገርምሃል ወንድሜ፤ በሕይወትህ ድል አድርገህ ዋንጫ ወሰድክ ማለት እዚያው የልዕልና ማማ ላይ እንደተሰቀልክ ትቀራለህ ማለት አይደለም፡፡ አታየውም ቸልሲን መከራውን ሲቀበል፡፡ አምና እርሱ ዋንጫ ሲበላ ያየ ሰው ዘንድሮ መከራውን ይበላል ብሎ ማን ገመተ? ብዙዎች‘ኮ ሲወጡ መውረድን…
Read 24500 times
Published in
ህብረተሰብ