ህብረተሰብ

Rate this item
(5 votes)
የዚህ ጽሁፍ ዓላማ ግንቦት 20 በአዲስ አድማስ ጋዜጣ የጥበብ አምድ ላይ “ዋግ የመታው አፍሪካዊ ፍልስፍና” በሚል ርዕስ በደረጀ ይመር ለተጻፈው ፅሁፍ ምላሽ ለመስጠት ነው፡፡ ጽሁፉን በጥቂት አስተያየቶች እጀምራለሁ፡፡ ስለ አፍሪካ ፍልስፍና በጋዜጣ አምድ ላይ መውጣቱ ይበል የሚያሰኝ ነው። ነገር ግን…
Rate this item
(39 votes)
“ጨለማውን ደጋግመህ ስላወገዝከው መብራቱ አይበራልህም” የአንድ ትልቅ ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበረ ሰው ከደርጅቱ ሲለቅ ለተተኪው ሰው ሦስት ደብዳቤዎችን በሦስት ፖስታዎች አሽጎ በላያቸውም ላይ 1፣ 2 ና 3 ቁጥር ጽፎ ሰጠው፡፡ ተተኪውም ‹ምን ላድርጋቸው?› ሲል ጠየቀው፡፡ ‹ድርጅቱን በምታስተዳድርበት ጊዜ ችግር…
Rate this item
(1 Vote)
ልጆችና ቴሌቪዥንን አስመልክቶ ብዙ ስለማይነገርለት የወላጆች ኃላፊነት በክፍል አንድ ጽሑፌ የመነሻ ሐሳቦችን ሰጥቼ ነበር፡፡ የአገራችን ወላጆች (ሁሉም ባይሆኑ አብዛኛው) በቴሌቪዥን የሚተላለፉ ፕሮግራሞች በልጆቻቸው ባሕሪና አስተሳሰብ ላይ ሊያሳድር የሚችለውን ተጽዕኖ ጊዜ ወስደው ለማሰብ የሚጨነቁ አይመስለኝም። በቅርብ ከማውቃቸው ወላጆች መካከል በጣት የሚቆጠሩት…
Rate this item
(15 votes)
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር፤የመልካም አስተዳደር ችግርን ለመፍታት ቁርጠኛ መሆንዎን በተለያየ ጊዜና ቦታ ከተናገሩት ቃል ለመረዳት ችያለሁ፡፡ ይህ ግልፅ ደብዳቤም በአሁኑ ወቅት የመንግሥትዎ ዋነኛ የትግል አጀንዳ በሆነው የመልካም አስተዳደር ጉዳይ ላይ የሚያተኩር ነው፡፡ በዚሁ ዓመት መጀመሪያ አካባቢ ከአንድ የቢቢሲ ጋዜጠኛ ጋር ባደረጉት…
Rate this item
(6 votes)
የአሌክስ አብርሃም - ግጥም ዛሬ ውስጤን ለከነከነው ሃሳብ ከፍታ፣ ይሰጠኛል ብዬ መግቢያ ላደርገው ወድጃለሁ፡፡ በተለይ የመጨረሻዋ ስንኝ የዘመናችንን ጥርት ያለ ሥዕል ስለምታሳይ በእጅጉ አርክታኛለች፡፡ ተኩስ እየተሰማ፣ ሞት ወደየቤታችን እየመጣ፣ ጆሮዋችንን መድፈን የለመድን ጥቂት አይደለንም፡፡ ሞት በስንት በኩል ይመጣል? ቢባል መንገዱ…
Rate this item
(6 votes)
ትውልድና እድገታቸው ባሌ አዳባ ከተማ ውስጥ ነው፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውንም በትውልድ ቀያቸው ተከታትለዋል፡፡ ከ9-10ኛ ክፍል ለመማር በ17ዓመታቸው ወደ ጐባ ከተማ አቀኑና ትምህርታቸውን ካጠናቀቁ በኋላ ወደ አዲስ አበባ መምጣታቸውን ይናገራሉ - የዛሬዋ እንግዳችን ወ/ሮ መድሃኒት መኩሪያ፡፡ የአዲስአድማስ ጋዜጠኛ ናፍቆት ዮሴፍ እንዴት…