ህብረተሰብ

Rate this item
(3 votes)
 * ከ1 ቢሊዮን - $30 ቢሊዮን የሚደርስ ሃብት አላቸው * አዲሱ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ከቢሊየነሮቹ አንዱ ናቸው1. ቢሁሚቦል አዱልያዴጅ እና ቤተሰቡ - $30 ቢሊዮን (የታይላንድ ንጉስ) ንጉሱ በቅርቡ ቢሞቱም ሀብታቸውን ቤተሰባቸው ወርሶታል፡፡ በዓለማችን ለረዥም ዘመን በርዕሰ ብሄርነት ያገለገሉ ሲሆን በአገራቸው መልካም…
Rate this item
(5 votes)
‹‹ካስትሮ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ወዳጅ ነበሩ››አቶ ተስፋዬ ወንድሙ(የ”ግራንማ 72” ኩባ የተማሩ መኮንኖች ማህበር ፕሬዚዳንትአገራችን ኢትዮጵያ በሶማሌ ወራሪ ሀይል በተከበበችበት በዚያን ክፉ ወቅት ማንም ከአጠገቧ አልነበረም፡፡ ወራሪዋን ካባረረች በኋላም ወረራ በድጋሚ ቢመጣ አገሪቱን ከውድቀት የሚጠብቅ፣ የተማረና የሰለጠነ የውትድርና መኮንን ይፈለግ ነበር፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
• በመልካም አስተዳደር---በዲሞክራሲ ግንባታ----በግልጽነት---??• መንግስትስ እንዲጠናከሩ በምን በኩል ደገፋቸው? የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ኤጀንሲ ከተቋቋመ ጊዜ ጀምሮ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት እንዲስፋፉና ተልዕኳቸውን በሕግ መሰረት እንዲወጡ ብሎም አሰራራቸው ግልፅነትና ተጠያቂነት የሰፈነበት እንዲሆን እየሰራ ይገኛል፡፡ ኤጀንሲው በህገ-መንግስቱ አንቀፅ 31 የተደነገገውን የዜጎች…
Rate this item
(5 votes)
የዓሣ ህይወቱ ባህሩ እንደሆነ ሁሉ የስኬትም ህልውና የሚወሰነው በአንድ ጉዳይ ላይ በፈሰሰው ድካም ልክ ነው ብዬ አምናለሁ፡፡ ለም መሬት አለኝ ብሎ ጎተራውን ጠራርጎ ቁጭ ብሎ የሚጠብቅ ገበሬም የለም፡፡ አንድ መሬት ምን ለም ቢሆን ዘር ካልረጩበት፣ ቡቃያውን ካላረሙት፣ ከወፍና ከመሰል እንስሳት…
Monday, 12 December 2016 12:06

በገዛ ዳቦዬ…

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ዛሬ በሌላ ሰበብ በጨረፍታም ቢሆን ለማየትና ለማሳየት የምሞክረው አሜሪካ ኗሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን በንግዱ ዘርፍ ተሳታፊነት ነው። ዲያስፖራ አላልኩም! ቃሉን ስለማልወደው ነው! ሌላ ቀን እንወያይበታለን! ገና አሜሪካ እንደመጣሁ 1984 (1992)፣ በፊት የሚያውቁኝና አዲስ ያወቁኝም አሜሪካኖች ዋሺንግቶን ዲሲ፤ ጆርጅ ታዎን(Goergetown) በሚባለው የሀብታሞች…
Rate this item
(27 votes)
እንደመግቢያዛሬ ትንሽ መጻፍ የፈለኩት በኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) እና በኢሳያስ አፈወርቂ መካከል ያለውን የቆየ ጥብቅ ትስስር በመጠኑ ለመፈተሽ ነው። መነሻ የሆነኝ እንግሊዝ አገር ሎንዶንና አሜሪካ፤ አትላንታ፣ ጆርጂያ የኦሮሞ “ምሁራንና ብሔርተኞች” ያደረጉት ስብሰባና የሰጡት መግለጫ ነው። ያ ራሱን ችሎ መነገር ያለበት…