ህብረተሰብ

Rate this item
(4 votes)
 • “አመራሩን በንቅለ ተከላም በቆረጣም ነው ያስተካከልነው” • “ዓለም ስትሰለጥን ወሎን ትመስላለች በ1999 ዓ.ም ከሀረማያ ዩኒቨርስቲ በኢኮኖሚክስ የመጀመሪያ ድግሪያቸውን ተቀብለው ከ2000 ዓ.ም ጀምሮ በሰሜን ወሎ ዋድላ ወረዳ የወረዳውን ገንዘብና ኢኮኖሚ ዘርፍ ለአራት ዓመታት መርተዋል። ከዚያ በኋላ በህዝቡ ፍላጎት በወጣትነት እድሜያቸው…
Saturday, 17 December 2022 13:58

ስለ ሕገ-መንግስት

Written by
Rate this item
(0 votes)
ሕገ መንግሥት ማለት መንግሥቱ በምን ዓይነት አስተያየትና ሐሳብ የተመራ ሆኖ እንደ ተመሠረተ የሚያስረዳ፣ በመንግሥቱና በሕዝቡ መካከል ያለውንም ግንኙነት ከናስተዳደሩ ለይቶ የሚያመለክት ቀዋሚ ደንብ ነው።ይህም ሕግ ንጉሠ ነገሥቱን ወይም መንግሥቱን ከበላይ ሆኖ የሚያዝና የሚመራ ነው። ሕግ ለሰው ልጅ አዲስ ነገር አይደለም፤…
Rate this item
(0 votes)
- ጊዜው፤ የመጠየቅና የመጠየቂያ ነው በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምሥራቅ ወለጋ ጊዳ ኪራሙ እና በአዋሳኝ ወረዳዎች በሚገኙ የአማራ ተወላጆች ላይ ዘር ተኮር ጥቃት ከተጀመረ ቢያንስ ቢያንስ ሃያ ዓመት ይሆነዋል። የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ሰላማዊ ትግል ብሎ ወደ አገር ውስጥ ከገባ ጊዜ…
Sunday, 04 December 2022 00:00

ከራስ ጋር ጠብ - (ወግ)

Written by
Rate this item
(3 votes)
ከረጅም ጊዜ በኋላ...ወንበር ስቦ ‘ራሱን ኖር አለው _የልብ የልቡን ሊያወጋው። እንግዳ ማንነቱ፣ አትሮንሱ ላይ መጽሐፍ ገልጦ “ገድለ ሕይወቱን” ሊያትትለት ሲሰናዳ፤ ነባር ማንነቱ ጆሮው እንደ ጥንቸል ጆሮ ቆመ - ሊሰማ። ከየት ልጀምርልህ? ሕይወትስ ጠርዝና ደርዝ አላትን? ከ እስከ የሚል ቅንብብ ውስጥ…
Saturday, 03 December 2022 12:13

ከኦነግ ሸኔ ተማሩ

Written by
Rate this item
(0 votes)
 “ሌላ የትግራይ ሸኔ ለመሸከም ሀገር አቅምና ፍላጎት የላትም” የእነ አቦይ ስብሐት ቡድን - ትሕነግ፤ አዲስ አበባ እንደገባ የተከሰተ ነገር በማስታወስ ልጀምር።አንድ የጭነት ማመላለሻ ማኅበር፣ ከአሰብ የእርዳታ ስንዴ ጭኖ ለማምጣት ከእርዳታ ማስተባበሪያ ድርጅት ጋር ውል ይገባል። ማኅበሩ መኪናዎቹን ወደ አሰብ ሲልክ፤…
Rate this item
(0 votes)
 ህልምን እውን አድርጎ የማለፍን ያህል ስኬት የለም የዛሬው እንግዳችን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ውስጥ አብራሪ ነበሩ-ፓይለት። በኬንያ፣ በታንዛንያና አውስትራልያ በዚሁ ሙያ ለረዥም ዓመታት አገልግለዋል። ባጠቃላይ በዚህ ሙያ ውስጥ ከሩብ ክፍለ ዘመን በላይ አሳልፈዋል። ካፒቴን አበራ ለሚ ይባላሉ። ካፒቴኑ ከተቀጣሪነት ወጥተው የራሳቸውን…
Page 13 of 263