ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
· ዓምና ለወጣቶች ሥራ ፈጠራ የተመደበው 10 ቢ. ብር ምን ውጤት አመጣ? · የዘመኑን የለውጥ ማዕበል፣ በልማዳዊ የችግር አፈታት ማስተናገድ አይቻልም የሀገራችን ነባራዊ ሁኔታን እንደምረዳው፡-ሀገራችን ኢትዮጵያ የብሔር ብሔረሰብ sት ናት፡፡ የተለያዩ እምነት ተከታይ ሕዝቦች አብረው በመተሳሰብ የሚኖሩበት ሀገር ናት፡፡ ኢትዮጵያ…
Rate this item
(1 Vote)
በቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች እየተደራጀ ያለው “የኢትዮጵያውያን ሃገር አቀፍ ንቅናቄ” ፓርቲ በመጪው መጋቢት 16 ቀን 2010 ዓ.ም የመመስረቻ ጉባኤውን በአዲስ አበባ እንደሚያካሂድ ታውቋል፡፡ ስለ ፓርቲው የመመስረቻ ጉባኤ ለአዲስ አድማስ የገለፁት የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ መንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት፤ ፓርቲውን ለመመስረት…
Rate this item
(0 votes)
(ታሪካዊ ዳራ) ኢሕአዴግ ከሰሞኑ በጽ/ቤት ኃላፊው አቶ ሽፈራው ሽጉጤ በኩል፣አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝን፤ “በኢትዮጵያ ታሪክ በገዛ ፈቃድ ከስልጣን በመልቀቅ የመጀመሪያው ጠቅላይ ሚኒስትር” በማለት ፋና ወጊ አድርጎ ጠቅሷቸዋል፡፡ እውነት በታሪክ የመጀመሪያው ሥልጣናቸውን በፈቃዳቸው የለቀቁ የሀገሪቱ መሪ ናቸውን? ለነገሩ ኢህአዴግ “ኢትዮጵያንም የፈጠርኳት…
Rate this item
(3 votes)
 የዛሬዋ ኢትዮጵያ ልዩ ችሎታ ያለው፤ አዲስ ጎዳና ለመከተል የማይፈራ መሪ ትፈልጋለች አንድ ነገር መነሻ እናድርግ፡፡ በሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሆነ በተተኪያቸው በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ዘመን የምናያት ኢትዮጵያ ገና ያልተደላደለ እና በመሰራት ላይ ያለ ፌደሬሽን የያዘች ሐገር ናት፡፡ በራሱ…
Rate this item
(0 votes)
 … “መሪ ይወለዳል እንጂ አይገኝም” ብሎ በሚያምን ማህበረሰብ ውስጥ ነው ያለሁት። … እግዜር የመረጠው ነው መሪ የሚሆነው … ወይንም ኮከቡ ለመሪነት የተቀጠቀጠ ብቻ ነው መሪ የሚሆነው እንደ ማለት ይመስለኛል፡፡ ልክ እንደ ንጉስ ዳዊት በእረኝነት ተነስቶ እግዜር ካለ፣ ንጉስ ይሆናል ማለታቸው…
Rate this item
(4 votes)
 ኢህአዴግ በገዛ ውሳኔው እና በራሱ ቃል ታስሮ፤ እራሱ የገባውን ቃል ለማክበር እየተናነቀው በማመንታቱ፤ እራሱን በራሱ አመድ አፋሽ እያደረገና፥ ሊመሰገንበት ይችል በነበረውን የፖለቲከኛ እስረኞችን ከእስር የመፍታት ተግባር በምልዓት ላለመፈፀም በመዳዳቱ፤ እራሱን በራሱ ተወቃሽ እንዲሆን እያደረገ ይገኛል ወይም በካድሬዎች ቋንቋ “ያለበት ሁኔታ…
Page 10 of 152