ህብረተሰብ

Rate this item
(3 votes)
“የባህልና የትውፊት ተቋምን ያገለለው የህዳሴ ፕሮጀክት” በሚል ርዕስ፣ በአቶ ብሩህ ዓለምነህ መስከረም 20 ቀን 2010 ዓ.ም የተፃፈውን መጣጥፍ፣ በጋዜጣችሁ ድረገፅ ላይ አነበብኩትና እምነቱ ወይም ህዳሴው (ወይም ሁለቱም) የሚመለከተው ሰው፣ አስተያየቱን እንዲሰነዝር የሚጋብዝ ሆኖ ስላገኘሁት፣ የግሌን ኃሳብ እንደሚከተለው አቀርባለሁ።ሀገራችን ኢትዮጵያ መቼም…
Rate this item
(5 votes)
 ግልጽ ደብዳቤ ይድረስ ለአቶ ለማ መገርሳ፤ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚደንት ይድረስ ለአቶ ገዱ አንዳርጋቸው፤ የአማራ ክልል ፕሬዚደንት የፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ፍቅርን፣ ሰላምን፣ አንድነትንና ኢትዮጵያዊነትን አስመልክቶ በቋንቋ ላይ ከተገነባ ጎሰኝነት ይልቅ በደም፣ በተዋልዶና አብሮ በመኖር ላይ የተመሰረተ ኢትዮጵያዊነትን ክህዝባችሁ ጋር ሆናችሁ አብስራችሁና…
Rate this item
(1 Vote)
ይህንን የዳሰሳ ጽሑፍ ለማዘጋጀት መነሻ የሆነኝ አቶ ዓለሙ ኃይሌየተባሉ ፀሐፊ በዚሁ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ “የኢትዮጵያ ፍልስፍና” መጽሓፍን አስመልክተው የሰነዘሩት ጠንከር ያለ ትችት ነው፡፡ ፀሐፊው ድርሳኑን በተመለከተለተፈጠረባቸው ግርታ ውሃ በማያነሳ የመሞገቻ ስልት የደራሲውን ፍሬ ሐሳብ ለማምከን ሞክረዋል፡፡ ሙግታቸው ግን ዙሪያ…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት ጥቅምት 25 ቀን 2010 ዓ.ም በወጣችው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ “ለኢትዮጵያ ኋላ ቀርነት ተጠያቂው ላሊበላ?” በሚል ርዕስ አቶ ዓለሙ ኃይሌ አንድ ፅሁፍ አስነብበውናል። የፅሁፋቸው መነሻ “የኢትዮጵያ ፍልስፍና” የሚለው መፅሐፌ ውስጥ በተነሱት ሐሳቦች ላይ የማይስማሙበትን ነጥብ ለመግለፅ ነው፡፡ የአቶ…
Rate this item
(3 votes)
ከሰሞኑ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ ድርሻ ከሚኖራቸው አካላት አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን በፕሬዚደንትነትና በሥራ አስፈጻሚ አባልነት የሚመሩ ወይም የሚያገለግሉ አካላት ምርጫ እንደሚካሄድ በሰፊው እየተገለጸ ይገኛል፡፡ እኔም እንደ አንድ ሀገሩን እንደሚወድ ዜጋ፤ ይህንኑ መሰረት በማድረግ የራሴን አስተያየትና እይታ፣ ሌሎች…
Rate this item
(0 votes)
ስኳር ስኳር ስኳር፣ስኳር ነሽ ጣፋጭ፡፡የልጅነት ትዝታ እንደተጣባን እነሆ እስከ ሽበት እየዘለቅን ነው፡፡ የቤተሰባችን የጋራ “ተወዳጅ አባል” የነበረችው የፊሊፕሷ ብርቄ ሬዲዮናችን፣ ነጋ ጠባ ይህን ዝነኛ ስኳር አወዳሽ ሙዚቃ ታስደምጠን የነበረው ከአምስት አሠርት ዓመታት በፊት ነበር። እኛም ህፃናቱ ይህንን “ስኳር! ስኳር! ስኳር!”…
Page 2 of 140