ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
 “ፓሽን አካዳሚ” ትልቅ ሆኖ እንዲቀጥል እንሰራለን ሰኔ 3 ቀን 2013 ዓ.ም የዩኒቲ አካዳሚ ቀራኒዮ ቅርንጫፍ ተማሪዎች (ከኬጂ እስከ 12ኛ ክፍል) አንድ የታሸገ ፖስታ ለወላጆቻቸው እንዲያደርሱ ከአካዳሚው አስተዳደር ተሰጣቸው ፖስታውን እንዳይከፍቱ ከጥብቅ ማስጠንቀቂያ ጋር፡፡ ተማሪዎቹ እንደተባሉት አደረጉ፡፡ ፓስታው ግን ለወላጆች መልካም…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ ያለፈውን ዓመት በብዙ መከራዎችና ፈተናዎች ነው ያሳለፈችው፡፡ ጦርነት፣ የኮቪድ ወረርሽኝ፣የኑሮ ውድነት፣ መፈናቀል ወዘተ… የመከራና ፈተና ዓመት ብቻ ግን አይደለም፡፡ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ሙሌት በስኬት መጠናቀቅን ጨምሮ መልካም ውጤቶችም ተመዝግበዋል፡፡ የአገራችን ተፎካካሪ ፓርቲዎች ዛሬ የሚጠናቀቅውን የ2013 ዓ.ም እንዴት ይገመግሙታል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
በሸቀጦች የዋጋ ንረት ክፉኛ እየተፈተነ ያለው የኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት፤ በተጠናቀቀው የ2013 የነሐሴ ወር በ20 ዓመት ውስጥ ከፍተኛ ነው የተባለውን አጠቃላይ የሸቀጦች ዋጋ ግሽበት አስመዝግቧል። ከሰኔ እስከ ነሐሴ ባሉት ሶስት ወራት ጊዜ ውስጥም በከፍተኛ ፍጥነት የጨመረ የዋጋ ግሽበት መመዝገቡንም የማዕከላዊ ስታትስቲክስ…
Saturday, 11 September 2021 00:00

የ3007 ዓ.ም ትውልድ ትርክት

Written by
Rate this item
(0 votes)
 (ደባኪ - ጋፋት - ጉባ)አንድ ሰው ‹‹የኢትዮጵያ ዘመናዊ ታሪክ›› ሲል፤ ለመግለፅ የፈለገው የኢትዮጵያን የቅርብ ዘመን ታሪክ መሆኑ ግልፅ ነው። ትኩረቱ ከአፄ ቴዎድሮስ ወዲህ ባለው የሐገሪቱ ታሪክ መሆኑ ይገባናል፡፡ ከዚህ ያለፈ ትርጉም ሊኖረው አይችልም። ግን ‹‹ዘመናዊ ታሪክ›› (Modern History) የሚል ነገር…
Saturday, 11 September 2021 00:00

መስከረም፣ መስከረም

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ኢዮሃ አበባዬ / መስከረም ጠባዬኢዮሃ አበባዬ / መስከረም ጠባዬ …የወራት ሁሉ ቁንጮ መስከረም። ግንቦት እሳት፣ ሰኔ ውኃ ነው። የኢትዮጵያ ምድር በእሳትና በውኃ ሳትጠመቅ እረፍት እና ልምላሜዋን አታጋራም። ከግንቦት ማብቂያ እስከ መስከረም መጀመሪያ ሦስት ወር ብቻ ቢሆንም፣ እስኪጠባ መጠበቁ ሦስት ዓመት…
Sunday, 05 September 2021 00:00

"የከተማው መናኝ" ሃሳቦች ሲፈተሹ

Written by
Rate this item
(0 votes)
እነዚህ ገፆች በመልክሽ አይበልጥሽም አልበም “ታማሽ በጨረቃ/ጀምበርየ” ስራ ላይ የተመረኮዘ ትንታኔ ሰፍሮባቸዋል። ኤልያስ መልካ ከፊዚክስና ስነ ፈለክ ጋር የገጠመውን ሙግት፣ ሰምና ወርቁን እያነጠረ ይተነትናል። ይነገር ጌታቸውም፣ ኤልያስ መልካ ሃሰትነት ያለባቸውን የሳይንስ የምርምር ውጤቶችን ከሙዚቀኛው ሶስተኛ ብሎ በመደበው የህይወት አጋማሽ ጉዞው፣…
Page 1 of 228