ህብረተሰብ
ባለፈው ሰሞን የስብሃት ገብረእግዚአብሔር የሥነፅሑፍ ጥበብ የሚታይበት በ1993 ዓ.ም የፃፈው “ገድለ አጎት ሆቺ ሚን” በዚህ ጋዜጣ ላይ ሰፍሮ ነበር። ያንን ታሪክ በላላ ሲባጎም ቢሆን አያይዘን በቅርቡ 50ኛ አመቱ የታሰበውን ጨምሮ ሁለት የጦርነት ምልክት የተባሉ ፎቶዎችንና ባለታሪኮቹን እንመለከታለን። ቬትናም ሩቅ አገር…
Read 9982 times
Published in
ህብረተሰብ
አምስቱ አድራጊ ፈጣሪ የከተማችን ሴቶች ዛሬም “ዝክረ ነገር” ስለተባለውና በብላቴን ጌታ ማኃተመ ሥላሴ ወልደ መስቀል ስለተጻፈው መፅሀፍ ጥቂት ብንናገርና ወደ ሌላ ጉዳያችን ብናመራ አይከፋም፡፡ በተለይ ስለ አዲስ አበባ ከተማ ቦታ ግብር የተጻፈው ክፍል፣ ትልቅ ፋይዳ ያለው ይመስለኛል፡፡ ምነው ቢሉ፡-አንድም “አፄ…
Read 2069 times
Published in
ህብረተሰብ
ውሃ የተጠማው ቁራ ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ቁራ ረዥም ርቀት ከበረረ በኋላ ውሃ ይጠማውና በጫካ ውስጥ ውሃ መፈለግ ይጀምራል። በመጨረሻም ግማሽ ድረስ በውሃ የተሞላ ማሰሮ ያያል፡፡ ከማሰሮው ውስጥ ሊጠጣ ሲሞክር ግን በመንቆሩ ሊደርስበት አልቻለም፡፡ ከዚያም መሬት ላይ ጠጠሮች ተመለከተ፡፡ አንድ…
Read 1941 times
Published in
ህብረተሰብ
ውሻውና አጥንቱ ውድ ልጆች፡- ከዚህ ታሪክ የምንማረው ቁምነገር፣ ማንንም በቅጡ ሳናውቅ ገጽታውን ብቻ አይተን ወደ ንቀትና ማሾፍ መግባት እንደሌለብን ነው። እጃቸው ላይ ልንወድቅ እንችላለንና፡፡ በአንድ ወቅት፣ ምግብ ፍለጋ ቀንና ሌሊቱን በየጎዳናው ላይ ሲዞር የሚውል የሚያድር አንድ ውሻ ነበረ፡፡ አንድ ቀን…
Read 1075 times
Published in
ህብረተሰብ
ውሻውና አጥንቱ ውድ ልጆች፡- ከዚህ ታሪክ የምንማረው ቁምነገር፣ ማንንም በቅጡ ሳናውቅ ገጽታውን ብቻ አይተን ወደ ንቀትና ማሾፍ መግባት እንደሌለብን ነው። እጃቸው ላይ ልንወድቅ እንችላለንና፡፡ በአንድ ወቅት፣ ምግብ ፍለጋ ቀንና ሌሊቱን በየጎዳናው ላይ ሲዞር የሚውል የሚያድር አንድ ውሻ ነበረ፡፡ አንድ ቀን…
Read 813 times
Published in
ህብረተሰብ
"--በዛሬው ድል ዛሬ መደሰት ተገቢ ቢሆንም፣ የሚያዋጣው፣ ካለፈው ትምህርት ወስዶ ለአዲስ ፍልሚያ መዘጋጀት፣ እርስ በርስ መጠባበቅና አብሮ መጋፈጥ ነው። አዲስ ቀን፣ ሁሌ አዲስ ጅማሬና አዲስ ተስፋ ነው። እንደ ይቅርታ ደጅ፣ ለሚገቡበት ሁሌ ክፍት ነው።--" ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድናችን ባለፈው ሳምንት…
Read 11210 times
Published in
ህብረተሰብ