ህብረተሰብ
በዚህ መጣጥፍ በባህል ዙሪያ ላይ ለማተኮር አሰብኩና ሳሰላስል አንድ ወቅታዊ ባህላዊ ክብረ በዓል ትዝ አለኝ - አሸንዳ እና ሻደይ፡፡ “አሸንዳ” እና “ሻደይ” የተለያዩ ማህበረሰባዊ ጨዋታዎች ናቸው፡፡ “አሸንዳ” በትግራይ ክልል በሚገኙ ልጃገረዶችና ወጣት ሴቶች የሚከበር የሴቶች የጨዋታ በዓል ሲሆን፤ “ሻደይ” ደግሞ…
Read 11582 times
Published in
ህብረተሰብ
ደብረ ታቦር ከተማ ከኢትዮጵያ ጥንታዊ ባለታሪክ ከተሞች አንዷ ናት፡፡ በአፍሪካ የመጀመሪያው ኢንዱስትሪ የተመሰረተባትና ጋፋት ላይ አፄ ቴዎድሮስ ሀገራቸውን ከጠላት ለመከላከል መድፍ የፈበረኩባት ጭምር ናት-ደብረ ታቦር፡፡ከአዲስ አበባ በ665 ኪሎ ሜትር እርቀት ላይ የምትገኘው የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና መቀመጫ ደብረ ታቦር፤ በርካታ…
Read 816 times
Published in
ህብረተሰብ
አሌክስ ዴ ዎል የተባለ ፀሐፊ “አዲስ ተግዳሮት በአፍሪካ ቀንድ” በሚል ዐቢይ ርዕስ ሥር- “አፍሪካ ቀንድ እና ቀይ ባሕር”- በሚል ንዑስ ርዕስ የሚከተለውን አስፍሯል። ምንጊዜም የማይበርደው የአፍሪካ ቀንድ ጉዳይ ዛሬም ለያዥ ለገራዥ እንዳስቸገረ አለ።የአፍሪካ ቀንድ በታሪክ ራሱን እንደ አንድ ክልል አረጋግጦ…
Read 864 times
Published in
ህብረተሰብ
በአይሲስ ህጻንነቱን የተቀማው የ4 ዓመቱ ኢማድ ከሰሞኑ ምሽት ላይ በሥራ ተጠምጄ ሳለሁ፣ አልጀዚራ አንድ ዶክመንታሪ እያሳየ ነበር፡፡ እንኳንስ ሥራ በዝቶብኝ ለወትሮም የአልጀዚራ ዶክመንተሪ ተመችቶኝ አያውቅም፡፡ ሆነ ብሎ የሰውን ልጅ መከራና ሰቆቃ የሚያነፈንፍ ስለሚመስለኝ አላይም፡፡ ጦርነት፣ ሽምቅ ውጊያ፣ የአደንዛዥ ዕጽ አዘዋዋሪዎች…
Read 11310 times
Published in
ህብረተሰብ
አድማስ ትውስታ “ከመንግስት ይልቅ ጋዜጣ ቢኖር እመርጣለሁ” “ተመልከቱ! ፈቃዳችንን ለመግለጽ ወይም ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲከበር - ነጻ ጋዜጣ። መንግስት እንደ ፈቃዳችን መሄዱን ለመከታተል - ጋዜጣ። ከመንገድ የወጣውን የሚቀጣው ወገን (ፍ/ቤት) ያለ ጭንቀት በተገቢው መንገድ መስራቱን ለማወቅ - ጋዜጣ። በደልና…
Read 770 times
Published in
ህብረተሰብ
“ጀግንነት ትልቅ የኋላቀርነት ምልክት ነው” ዋነኛ የሚባሉ… የኢትዮጵያ ብሔረሰቦች በምን መንገድ፣ የሀገሪቱን ሀብትና ማዕከላዊ ስልጣን ቢከፋፈሉ ሰላም ሊወርድ እንደሚችል አላውቅም። የቁጥር መበላለጥ መብትን መበላለጥ በማያስከትልበት መንገድ ተግባብተው መኖር አለባቸው። የሀገሪቷ ሀብትም ሆነ በልመና የሚገኘው፣ በዚህ ትብብር ላይ በተመረኮዘ የሰለጠነ መንገድ…
Read 6294 times
Published in
ህብረተሰብ