ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
ዛሬ ሁለት አይነት ኢሕአዴግ አለ፡፡ አንደኛው ኢሕአዴግ ሕወሓትን፣ ኢሕዴንን፣ ደሕዴግን ኦህዴድን በአባልነት የያዘው፣ ከ1983 ዓ.ም ጀምሮ የኢትዮጵያን መንግሥት ሥልጣን ይዞ እየመራ ያለው ኢሕአዴግ ነው፡፡ ይኸኛው ኢሕአዴግ ከስድስት እስከ ስምንት ሚሊዮን የሚደርስ አባል አለው፡፡ አባሉ በአላማም በጥቅም ፍለጋም የተሰባሰበ ነው፡፡ በስሩ…
Rate this item
(2 votes)
የዚህ ጽሁፍ ርእስ ብዙዎችን ሊያስገርምም፣ ሊያስደምምም፣ ሊያደናግርም፣ “ምን ማለቱ ነው?” ሊያስብልም፣… እንደሚችል መገመት ሊቅነትን የሚጠይቅ ጉዳይ አይመስለኝም፡፡ ምን ማለቴ እንደሆነ አብራራለሁ፡፡ ምን ዓይነት ሀገራዊ አገልግሎት? የሚለውን ጥያቄ ከመመለሴ በፊት ግን ይህንን ጥያቄ እንዳነሳ ያደረጉኝን ምክንያቶች ለማስቀደም ወደድሁ፡፡የኢትዮጵያ ሀገራችንን ዕድሜ ጠገብ…
Rate this item
(1 Vote)
 የተማሪዎች ግጭት፣ የዘረኝነት መስፋፋት፣ ሥራ አጥነት፣ የማህበራዊ ሚዲያው ሚና የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ደሳለኝ መንገሻ፤ ተቋሙን ለ11 ዓመታት በከፍተኛ አመራርነት እንዳገለገሉ ይናገራሉ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በኢትዮጵያ የጥራት ደረጃ ውድድር ዘንድሮ ለ3ኛ ጊዜ አሸናፊ በመሆን ከትላንት በስቲያ በቤተ መንግስት በተካሄደ ሥነሥርዓት ዶ/ር ደሳለኝ…
Saturday, 12 January 2019 14:31

የኢየሱስ ልደትና የሔዋን አመፅ

Written by
Rate this item
(4 votes)
ባለፈው ሰኞ ታህሳስ 29፣ 2011ኛው የኢየሱስ የልደት በዓል ተከብሯል። ለኢየሱስ ሰው ሆኖ መወለድ ምክንያቱ ደግሞ የሔዋን አመፅ ነው። ኢየሱስ የተወለደው አዳምና ሔዋን ከአመፃቸው እንዲመለሱ ነው። ለመሆኑ ሔዋን ያመፀችው ለምንድን ነው? የኢየሱስ መወለድስ እነ ሔዋንን ዳግም ወደ አመፃቸው እንዳይመለሱ አድርጓቸዋል ወይ?…
Rate this item
(1 Vote)
 የግሪክ የፍልስፍና የመጨረሻ ዘመናት ላይ እንደተማረ የሚነገርለት ፕሎቲንየስ፤ የአፍላጦንን ሃሳቦች ተንተርሶ ሰፊ ትንታኔ በመስጠትና ከእርሱ በኋላ በመጡ ሃይማኖታዊ እሳቤዎች ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ በመፍጠር ስሙ ደጋግሞ ይጠቀሳል፡፡ ኅላዌን በሶስት ዋና መዋቅሮች ይከፋፍልና የአፍላጦን ሪፐብሊክ የተሰኘ ድርሳንን አስፋፍቶ ያስተምራል፡፡የኅላዌያችን ምንጭ አንድዬ (The…
Rate this item
(1 Vote)
• “ነፃነት” - ያለ ግል አእምሮ፣... ያለ እውነትና እውቀት? • “መብት” - ያለ ግል ንብረት፣... ያለ ትጋትና ምርታማነት? • “ፍትህ” - ያለ ግል ማንነት (ያለ እኔነት)፣... ያለ ብቃትና የራስ ሃላፊነት? 1. ነፃነት፣... ያለ እውነትና ያለ እውቀት አይዘልቅም!የታፈነ አፍ ከልጓሙ ስለተገላገለ…
Page 7 of 171