ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሎሚ ጣሉባት በደረቷየጨዋ ልጅ ነች መሰረቷየምትል ነገር ነበረች፡፡ ዘንድሮ ብዙ ሎሚ ውርወራ አልነበረም አሉ፡፡ እንዴት ሊኖር ይችላል! በፊት እኮ በሽልንግ ኪስ ሙሉ ሎሚ ይዞ መሄድ ይቻል ነበር…የዛሬን አያድርገውና! አሁን ለገበታ እንኳን ጠፍቶ ‘ደረት’ እንዴት ትዝ ይበል!እናላችሁ… ሎሚ ‘እንደማባበያ’ እኔ…
Rate this item
(1 Vote)
በኢትዮጵያ አመታትን ጠብቀው የሚከበሩ ሀይማኖታዊ በዓላት ከእምነት ፋይዳቸው ባለፈ በውስጣቸው በያዙት መስህባዊ ተፈጥሮ ምክንያት በርካት የውጭና የሀገር ውስጥ ጎብኚዎችን ይስባሉ። ከእነዚህ ውስጥ አንዱ ደግሞ የጥምቀት በዓል ነው። የስነ መለኮት ምሁራን ጥምቀት ለሚለው ቃል መነከር፣ መታጠብ፣ መረጨትና የመሳሰሉትን ትርጓሜዎች ይሰጡታል፡፡ የጥምቀት…
Rate this item
(0 votes)
(ለአክራሪ ፖለቲከኞች፤ አክቲቪስቶችና ዘረኞች) ሄዋን እባላለሁ፤ ዛሬ ተክዤ ነው የዋልኩት፡፡ ወጣት ነኝ፤ ወጣትነቴን ግን ብዙ ነገሮች ጎድተውታል---ሃዘን፣ ተስፋ መቁረጥ፣ ግራ መጋባት ወዘተ፡፡ ሰው ነፍስ ካወቀ ጀምሮ በሃዘንና በስጋት ይኖራል? እኔ የኖርኩት እንደዚያ ነው፡፡ ቀደም ሲል በትምህርት ቤት ውስጥ እና ሌሎች…
Rate this item
(0 votes)
መግቢያአጤ ቴዎድሮስ ከዛሬ ሁለት መቶ ዓመት በፊት በበጌምድር አውራጃ በጎንደር አቅራቢያ በምትገኝ ዳዋ በተባለች ሰፈር ከእናቱ ከወ/ሮ አትጠገብና ከአባቱ ኃይሉ ወልደ ማርያም፣ በ1811 ዓ.ም ጥር 6 ቀን ተወልዶ፣ ስርዓተ ክርስትናው በአብየ እግዚእ ቤተ-ክርስቲያን ከተከናወነ በኋላ የክርስትና ስሙ ገብረ ኪዳን ተብሏል፡፡…
Saturday, 19 January 2019 00:00

ነቢይ ፍለጋ

Written by
Rate this item
(5 votes)
አዎን!ትልቅ ሕዝብ ‹‹ነበርን››!!!‹‹መቸስ ምን እንላለን›› . . .በተለዋዋጭ መልኳ በተፈጥሮ ህግ ተገድበንከእጃችን ያመለጠችውን አዱኛ ወረት ታዝበንከነግ ተስፋ መድረስ ጓጉተን እየቋጨን የጥንቱንዘመንኗሪውን ማእዘን ሳንሰለች በጽናት ዛሬ እንፈልጋለንመቸስ ምን እንላለን . . .ሳይንስ፤ ሕይወት ከሦስት ቢሊዮን አመታት በፊት በውኃ ውስጥ ተጀመረ ይለናል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
 የአፄ ዘርያዕቆብንና የአፄ ምኒልክን ሃውልት ለማሰራት ዝግጅት እየተደረገ ነው ከአዲስ አበባ ከተማ በ130 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘውና በጥንታዊነቷና በታሪካዊነቷ የምትታወቀው የደብረብርሃን ከተማ፤ “ፍቅር ሠላም በደብረብርሃን” የተሰኘ ዘመቻ መጀመሯ ተገለፀ፡፡ ትናንት በኢሊሌ ሆቴል በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የከተማዋ ምክትል ከንቲባና…
Page 6 of 171