ህብረተሰብ
• መንግስትና ህዝብን ማጭበርበር እግዚአብሔርን ማጭበርበር ነው • ለህዝቡ መንገድ ለመሥራት ከቀበሌ አመራሮች ጉቦ ተጠይቀናልባለፈው ሳምንት በልጅነታቸው ከሸንኮራ አገዳ ንግድ ጀምረው ዛሬ የቢሊዮኖች ዶላር ኢንቨስትመንት ባለቤት የሆኑትን የአቶ አቶ መኩሪያ ባሳዬ ቃለምልልስ የመጀመሪያ ክፍል አቅርበናል፡፡ በዚህ ሳምንት ደግሞ ጋዜጠኛ ናፍቆት…
Read 1216 times
Published in
ህብረተሰብ
በቀጠር (ኳታር) አንቱ የተባሉ ኢትዮጵያዊ ፍለጋ ላይ ነኝ። አብዱጀሊል ሱልጣን ደግ ልቡን ይዞ ከእርሳቸው ጋር ቀጠሮ ይዟል። ይሁንና እውቁ ሠዓሊ ተሰማ ተምትም በስልክ ደውሎ የአጭር አጭር ቀጠሮ ያዘልኝ። በመኪና ወደ DOC Medical Center - Marina Lusail, Tower 50, Lusail, Qatar…
Read 702 times
Published in
ህብረተሰብ
ከቤት ሰራተኝነት ለመውጣትእንደ ማንኛውም ኢትዮጵያዊት ኳታር የገባሁት ሰው ቤት ለመስራት ነው፡፡ 4 ዓመት ከመንፈቅ ሰው ቤት ሰርቻለሁ፡፡ ግን ሁልጊዜም ህልም ነበረኝ፡፡ በቤት ሰራተኛነት ተወስኜ መኖር የለብኝም ብዬ አስብ ነበር፡፡ የተሻለ መስራት እንደምችል ውስጤም ይነግረኝ ነበር። ራሴን እንዴት ነው የማሳድገው ብዬ…
Read 772 times
Published in
ህብረተሰብ
‹‹ምግብን የምሰራው እንደ ሰዓሊ ተጠብቤ በመሆኑ የምግብ ጠበብት ብባል አይደንቅም›› መስከረም ዘውዴ ‹‹ፕሮፌሽናል ለሆኑ ዜጎቻችን የሚሆኑ የስራ እድሎች በመካከለኛው ምስራቅ ለመፍጠር እፈልጋለሁ፡፡›› - ሔኖክ ተሾመ ሄኖክ ተሾመና መስከረም ዘውዴ በኳታሯ መዲና ዶሃ ታዋቂ የሆነው የአቢሲኒያ ቢሾፍቱ ሬስቶራንት ባለቤቶች ናቸው፡፡ የትዳር…
Read 3919 times
Published in
ህብረተሰብ
“እኛ ትርኢታችንን ለማሳየት ወደ ባህር ማዶ እንጓዛለን፡፡ ወጣቶቹ ከዚያ በሚያገኙት ገንዘብ ህይወታቸውን ያሻሽላሉ፡፡ ሌሎች ቤተሰቦች ይሄንን ሲያዩ ወደኛ ይመጡና ልጆቻቸው እኛ ጋ እንዲገቡላቸው ይጠይቃሉ፡፡” እ.ኤ.አ በ1997 ዓ.ም በምሥራቅ ኢትዮጵያ የተቋቋመው “ድሬዳዋ ሰርከስ”፤ እዚህ ግባ የሚባል የገንዘብ አቅምና ሃብት ባይኖረውም፤ ለወጣቶች…
Read 8914 times
Published in
ህብረተሰብ
አድማስ ትውስታ ኢትዮጵያ ወዴት ወዴት--? “--አረቄ ጠጥቶ የማይሰክር ሰው ተየት ይገኛል? ዘውድ ዙፋን፣ ከአረቄ አስር እጅ የባሱ አስካሪዎች ናቸው። አስካሪነታቸው ንጉስ ለተባለው ሰው ብቻ አይደለም። ለባለሟሎቹም፥ ለዘመናዮቹም ነው። ሕዝቡንም ጭምር ለማስከር እንዲችሉ ተደርገው ተሰናድተዋል። የአረቄ ስካር በቶሎ ይበርዳል። የዙፋንና የዘውድ…
Read 2771 times
Published in
ህብረተሰብ