ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
ሴትና ፈረስ እንደ ኩሬ ውሃ እያደር ማነስሴት ማገዶ ቢቸግራት ምሰሶ ትነቅላለች ሴት ምን ብታውቅ በወንድ ያልቅ እነዚህ ምሳሌያዊ አነጋገሮች ቃል በቃል ባይሆንም በሌሎች የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ውስጥ የሚገኙ፣ ሴትን አሳንሰው የሚያሳዩ ሃሳቦችን የያዙ አነጋገሮች ናቸው፡፡ በግልጽ አማርኛ ትንሹም ትልቁም ሴትን የሚንቅ…
Rate this item
(2 votes)
እ.ኤ.አ. በ2016 በአሜሪካው ኤቢሲ ቴሌቪዥን አማካይነት ለዕይታ መብቃት የጀመረው “Designated Survivor” ተከታታይ ድራማ፣ የአሜሪካን ፖለቲካዊ እንቅስቃሴና ድብቅ ሴራዎችን ያሳየ ነው፡፡ በዴቪድ ጉገንሃይም የተፈጠረውና “24” በተሰኘው የፎክስ ቴሌቪዥን ተወዳጅ ድራማ ላይ “ጃክ ባወር” የተባለውን መሪ ገጸ-ባሕርይ ሲጫወት በምናውቀው ካናዳዊው ተዋናይ ኪፈር…
Rate this item
(11 votes)
‹‹አፍሪካ ራስን የማጥፋት ዓመል የተጠናወታት አህጉር ናት›› ልቤ ያለው በኪነ ጥበብና በባህል ገደማ ነው፡፡ ግን ‹‹የጠሉት ይወርሳል፤ የፈሩት ይደርሳል›› እንዲሉ ሆኖ፤ የኪነ ጥበብና የባህል ጉዳዮችን ትቼ፤ በፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ለማትኮር እገደዳለሁ፡፡ የመኖሬ ግብ አድርጌ የምመለከታቸውን ኪነ ጥበባዊና ባህላዊ ሥራዎችን ለመሥራት፤…
Rate this item
(1 Vote)
• ኩባውያን ከየትኛውም ወዳጅ ሀገር በላይ ኢትዮጵያን ደግፈዋል፤ድጋፋቸው በደም የተሳሰረ ነው • የኩባ አብዮትና አብዮታዊ መሪዎቿ፣ የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴ ማዳወሪያ ነበሩ በኩባና በኢትዮጵያ ወዳጅነት ከተከናወኑ ተግባራት መካከል ከፍተኛውን ቦታ የሚወስዱት የካራ ማራ ድል እና የመጀመሪያዎቹ የነጻ ትምህርት እድል ተሳታፊ ኢትዮጵያዊ…
Rate this item
(4 votes)
አበው፤ ‹‹ውኃ የጥቅምት ማን ቢጠጣሽ፣ ምክር የድሃ ማን ቢሰማሽ›› ይላሉ፡፡ ነገሬን ከተራ ሰው የመጣ ነው ብለው እንደማይንቁብኝ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር ሕዝብ ግንኙነት ክፍል ውስጥ የሚሠሩ ጓደኞች ነበሩኝ፡፡ ሚኒስትሩ፤ ጋዜጦች በምን ጉዳዮች ላይ እንደሚጽፉ አንብበው መረጃ እንዲሰጧቸው መድበዋቸው ነበር፡፡ በትምህርትም…
Rate this item
(3 votes)
• መንግስት በየቦታው ጣልቃ እየገባ፣ ነፃ ገበያውን እያበላሸ ነው የቆየው • ከውጭ የሚመጣው የፓልም ዘይት በዓመት 450 ሚሊዮን ዶላር ያስወጣል • እነ ኤፈርት፣ ጥረት- -- ኢንዶውመንት ሳይሆኑ የንግድ ድርጅቶች ናቸው • ከሚኒስትሩ በታች ያለ ሰራተኛ ሁሉ ተወዳድሮ ነው መቀጠር ያለበት…
Page 12 of 171