ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
ተወልደው ያደጉት ሻሸመኔ ነው፡፡ የአንደኛ ደረጃና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በሻሸመኔ ካቶሊክ ሚሽንና አብዮት ጮራ ት/ቤት፣ የኮሌጅ ትምህርታቸውን ደግሞ ኩየራ አድቬንቲስት ተከታትለዋል፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በውጭ ቋንቋዎች ያገኙ ሲሆን ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በዲፕሎማሲና በአለማቀፍ ግጭት አፈታት ከኬንያ ናይሮቢ ዩኒቨርሲቲ አግኝተዋል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
ህወሓት አንጉቶ የጋገረው ኢህዴን፣ ፈጣሪው ህወሓት ሁን ያለውን ሁሉ እየሆነ ሰላሳ አምስት የታዛዥነት ዘመናትን አሳልፏል፡፡ ኢህዴን መነሻው የወቅቱን የሃገራችንን ፖለቲካ ቀልብ ስቦ ከነበረው ኢህኣፓ ነው፡፡ ኢህአፓ ደግሞ ህወሓቶች ማኒፌስቶ እንኳን ሳይፅፉ፣ ታጋይ ነን የሚሉ ልሙጥ ፖለቲከኞች መሆናቸውን እየጠቀሰ ከመናቅ አልፎ…
Rate this item
(3 votes)
በአዲሱ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ረቂቅ ህግ 30/70 ወደ 20/80 ተሸጋግሯል የዛሬ አራት ወር ገደማ የአንድ አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት የቦርድ ሊቀመንበር ለጓደኛው ደውሎለት “ሃሌሉያ ሃሌሉያ---ደስብሎኛል---” አለው፡፡ ይህ ሰው ደስታውንም ሃዘኑንም ከሚያካፍላቸው ጥቂት ሰዎች መካከል ይህ ጓደኛው ይገኝበታል፡፡ እንደዚህ አይነት…
Rate this item
(2 votes)
ዛሬ ሁለት አይነት ኢሕአዴግ አለ፡፡ አንደኛው ኢሕአዴግ ሕወሓትን፣ ኢሕዴንን፣ ደሕዴግን ኦህዴድን በአባልነት የያዘው፣ ከ1983 ዓ.ም ጀምሮ የኢትዮጵያን መንግሥት ሥልጣን ይዞ እየመራ ያለው ኢሕአዴግ ነው፡፡ ይኸኛው ኢሕአዴግ ከስድስት እስከ ስምንት ሚሊዮን የሚደርስ አባል አለው፡፡ አባሉ በአላማም በጥቅም ፍለጋም የተሰባሰበ ነው፡፡ በስሩ…
Rate this item
(2 votes)
የዚህ ጽሁፍ ርእስ ብዙዎችን ሊያስገርምም፣ ሊያስደምምም፣ ሊያደናግርም፣ “ምን ማለቱ ነው?” ሊያስብልም፣… እንደሚችል መገመት ሊቅነትን የሚጠይቅ ጉዳይ አይመስለኝም፡፡ ምን ማለቴ እንደሆነ አብራራለሁ፡፡ ምን ዓይነት ሀገራዊ አገልግሎት? የሚለውን ጥያቄ ከመመለሴ በፊት ግን ይህንን ጥያቄ እንዳነሳ ያደረጉኝን ምክንያቶች ለማስቀደም ወደድሁ፡፡የኢትዮጵያ ሀገራችንን ዕድሜ ጠገብ…
Rate this item
(1 Vote)
 የተማሪዎች ግጭት፣ የዘረኝነት መስፋፋት፣ ሥራ አጥነት፣ የማህበራዊ ሚዲያው ሚና የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ደሳለኝ መንገሻ፤ ተቋሙን ለ11 ዓመታት በከፍተኛ አመራርነት እንዳገለገሉ ይናገራሉ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በኢትዮጵያ የጥራት ደረጃ ውድድር ዘንድሮ ለ3ኛ ጊዜ አሸናፊ በመሆን ከትላንት በስቲያ በቤተ መንግስት በተካሄደ ሥነሥርዓት ዶ/ር ደሳለኝ…
Page 11 of 175