ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
የዘንድሮ አዲስ ዓመት ለየት ያለ ነው፡፡ በአገሪቱ ላይ በመጣው ለውጥ የተነሳ የዜጎችም መንፈስና ስሜት ተለውጧል፡፡ የነጻነት አየር እየነፈሰ ይመስላል፡፡ ይሄን ተከትሎም ለአዲሱ ዓመት በርካታ ኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች ወደ አገራቸው ገብተዋል፡፡ ኢትዮጵያውያን ከዓለም ዙሪያ የተሰባሰቡ ይመስላል፡፡ በዚህ ልዩ ወቅት ታዲያ ዋዜማውን የት…
Rate this item
(0 votes)
 “--እጅ ለእጅ ተያይዘን አዲሱን ዓመት ሆያ ሆዬ እንላለን፡፡ ፊታችን ያለው አዲስ ዓመት አድማሳት - ፍቅርን ይተርካሉ፤ ነፃነትን ያውጃሉ፡፡ በእርግጥም ይህ ሌላ እንቁጣጣሽ ነው፡፡ የፍቅር እንቁጣጣሽ!!--” አዲስ ዓመት የሚባለው - ምድር የለበሰችውን አሮጌ ጨርቅ አውልቃ፣ አዲስ አደይ አበባ ገላዋ ላይ ስትነሰንስ…
Rate this item
(10 votes)
 “በዓለም ላይ ልታየው የምትፈልገውን ለውጥ ሁን” - ማህተማ ጋንዲ ለውጥ አስፈላጊና ተፈጥሮአዊ ሂደት ቢሆንም ቀላል ደግሞ አይደለም። ሁሉም ነገር በለውጥ ሂደት ላይ ነው። በተፈጥሮ፣ በቴክኖሎጂ፣ በማህበራዊ ሕይወት፣ በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ፣ በዕድሜ፣ በግንኙነት ወ.ዘ.ተ ለውጦች አሉ። ለውጥን ማስቀረት አይቻልም። በተለይ ሃያኛው ይልቁንም…
Rate this item
(1 Vote)
• “የፊታውራሪ አሽከር፣ የቀኛዝማች አገልጋይ” ብሎ ከመፎከር፣... “የወ/ሮ ብሔረሰብ አሽከር፣ የእትዬ ብሔር አገልጋይ” ወደሚል መፈክር! • “የወ/ሮ ብሔረሰብ ቃልአቀባይ” እና “የእትዬ ብሔር አፈቀላጤ”... እያሉ በሁለት ጎራ የሚናቆሩ ዘረኞች፣ ተቀናቃኝ ቢሆኑም፣ ተመጋጋቢ ናቸው። • ከአቶ ሕዝብ ጋር ሲያወሩ ወለው ቃሉን ሲቀበሉ…
Rate this item
(0 votes)
በአገራችን ኢትዮጵያ በብዛት ስራ ላይ ካልዋሉት ሃብቶች መካከል አንዱ ምክር ነው ብዬ አስባለሁ፡፡ በምክር ሰው ይቃናል፣ ከስጋቱና ከጭንቀቱ ይወጣል፤ ተስፋን እንዲያይ ይደረጋል፤ በውስጡ ያለውን ውድ እምቅ አቅም ያወጣል፤ ለመኖር ትርጉም እንዲሰጥ ይረዳዋል፤ በትናንት ፀፀት፣ቁጭትና ሃዘን እንዲሁም በነገ ፍርሃትና ስጋት ተጠምዶ…
Rate this item
(2 votes)
(ደረጀ በላይነህ “የዶክተር ዐቢይን ህዝባዊ መሰረት የካደ መጽሐፍ” በሚል ርዕስ ለጻፉት ችኩል ትችት የተሰጠ ትሁት አጸፋ) በጋዜጣ ትችት ታሪካችን እንደ ጊንጥ መነዳደፍን የምንኩራራበት ጋዜጣዊ ባህል ካደረግን ዘመናት ተቆጥረዋል፡፡ የዚህ ልማድ መነሻው የስልሳዎቹ ማርክሲስቶች የትቸት ባህል ሳይሆን አይቀርም። በዚያን ዘመን አለመከባበር…
Page 9 of 165