ህብረተሰብ

Rate this item
(3 votes)
በወዲያኛው ሣምንት የተወሰኑ ልባም ወጣቶች ወደ ታሪካዊው የአንዋር መስጊድ በመሄድ፣ የጽዳት ሥራ ማከናወናቸውን አይተናል፡፡ እነዚህ ወጣቶች በአዲስ አበባ ከተማ የኮልፌ ወጣቶች ክርስቲያን ማህበር አባላት ናቸው፡፡ የክርስትና እምነት ተከታዮች የሆኑት እነዚህ ልባም ወጣቶች፤ ከኮልፌ ወደ መርካቶ ሄደው፣ በአንዋር መስጊድ የጽዳት ሥራ…
Rate this item
(2 votes)
በዚያን ጊዜ አውቄና በቅቼ ለእኔ ስለተደረገልኝ መመስከር ባልችልም፣ አድጌና ኖሬ ያየሁት፣ ያረጋገጥኩት የሴትን ልጅ እናትነት ነው፡፡ ሴትም ትሁን ወንድ፣ አንድ ሕፃን በተወለደ ጊዜ፣ የእኔ ብላ ሰፍ ብላ ልጅን የምትፈልግ እናት ናት፡፡ ምንም አይነት ምግብ መቀበል በማይችልበት በዚህ ሰዓት ጡቷን አጥብታ…
Rate this item
(1 Vote)
የዘንድሮ አዲስ ዓመት ለየት ያለ ነው፡፡ በአገሪቱ ላይ በመጣው ለውጥ የተነሳ የዜጎችም መንፈስና ስሜት ተለውጧል፡፡ የነጻነት አየር እየነፈሰ ይመስላል፡፡ ይሄን ተከትሎም ለአዲሱ ዓመት በርካታ ኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች ወደ አገራቸው ገብተዋል፡፡ ኢትዮጵያውያን ከዓለም ዙሪያ የተሰባሰቡ ይመስላል፡፡ በዚህ ልዩ ወቅት ታዲያ ዋዜማውን የት…
Rate this item
(0 votes)
 “--እጅ ለእጅ ተያይዘን አዲሱን ዓመት ሆያ ሆዬ እንላለን፡፡ ፊታችን ያለው አዲስ ዓመት አድማሳት - ፍቅርን ይተርካሉ፤ ነፃነትን ያውጃሉ፡፡ በእርግጥም ይህ ሌላ እንቁጣጣሽ ነው፡፡ የፍቅር እንቁጣጣሽ!!--” አዲስ ዓመት የሚባለው - ምድር የለበሰችውን አሮጌ ጨርቅ አውልቃ፣ አዲስ አደይ አበባ ገላዋ ላይ ስትነሰንስ…
Rate this item
(10 votes)
 “በዓለም ላይ ልታየው የምትፈልገውን ለውጥ ሁን” - ማህተማ ጋንዲ ለውጥ አስፈላጊና ተፈጥሮአዊ ሂደት ቢሆንም ቀላል ደግሞ አይደለም። ሁሉም ነገር በለውጥ ሂደት ላይ ነው። በተፈጥሮ፣ በቴክኖሎጂ፣ በማህበራዊ ሕይወት፣ በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ፣ በዕድሜ፣ በግንኙነት ወ.ዘ.ተ ለውጦች አሉ። ለውጥን ማስቀረት አይቻልም። በተለይ ሃያኛው ይልቁንም…
Rate this item
(1 Vote)
• “የፊታውራሪ አሽከር፣ የቀኛዝማች አገልጋይ” ብሎ ከመፎከር፣... “የወ/ሮ ብሔረሰብ አሽከር፣ የእትዬ ብሔር አገልጋይ” ወደሚል መፈክር! • “የወ/ሮ ብሔረሰብ ቃልአቀባይ” እና “የእትዬ ብሔር አፈቀላጤ”... እያሉ በሁለት ጎራ የሚናቆሩ ዘረኞች፣ ተቀናቃኝ ቢሆኑም፣ ተመጋጋቢ ናቸው። • ከአቶ ሕዝብ ጋር ሲያወሩ ወለው ቃሉን ሲቀበሉ…
Page 5 of 161