ህብረተሰብ
• የውድቀቱን መንስኤ ያወቀ ይፍረድ። • ነገር ግን፣ “ያወቀ” ሰው፣… “ለመፍትሔ” ቅድሚያ ይሰጣል እንጂ “ለውንጀላ” እና “ለፍርጃ” አይቸኩልም። እና እስካሁን መፍትሔ ሰምታችኋል? ወይስ ውንጀላ ወይም ማስተባበያ ብቻ? • ደግሞስ፣ ትምህርት በጣም እንደተራቆተ የሚገለጥልን፣ ገና ዘንድሮ ነው? እስከዛሬ የት ነበርን? •…
Read 1360 times
Published in
ህብረተሰብ
አትሌት ኃይሌ ገ/ሥላሴ የሩጫ ጫማውን ከሰቀለ ወዲህ ትኩረቱን ሙሉ በሙሉ ወደ ቢዝነሱ ማዞሩ ይታወቃል፡፡ በተለይ ደግሞ በሆቴልና ሪዞርት ዘርፍ የራሱን “ሃይሌ” ብራንድ ፈጥሮ በትጋት እየሰራ ይገኛል፡፡ በአሁኑ ወቅት ሃይሌ ሆቴልና ሪዞርት በበርካታ የአገሪቱ ክፍሎች ተከፍተው አገልግሎት እየሰጡ ነው፡፡ የሃይሌ ሆቴልና…
Read 1417 times
Published in
ህብረተሰብ
“--ቬስትልን ከገዛ በኋላ እስከ ሩቅ ምስራቅ ድረስ በመሄድ በወቅቱ የነበረውን የገበያ ፉክክር አጥንቷል፡፡ ሲመለስም በአንድ ዓመት ውስጥ የቴሌቪዥን ምርት አቅሙን ከ360 ሺ ወደ 600 ሺ ለማሳደግ ወሰነ - የውጭ ገበያውን አቅም ለማስፋፋት በማቀድ፡፡--” አህመት ዞርሉ ከቱርክ ጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ጋር…
Read 831 times
Published in
ህብረተሰብ
በወሎ ዩኒቨርሲቲ ሥር የሚተዳደረው የወሎ ላሊበላ የባህል ቡድን ምን እየሰራ ነው?በደሴ ለ90 ዓመታት ሳይቋረጥ የዘለቀ የባንዲራ መስቀልና ማውረድ ሥነስርዓት ባለፈው ሳምንት እትማችን ከ “ሰናይ አማተር የጋዜጠኞች ማህበር” መስራች አቶ መላኩ አምባው ጋር የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ናፍቆት ዮሴፍ ያደረገችውን ክፍል አንድ…
Read 1357 times
Published in
ህብረተሰብ
· የጆናታን ዲምቢልቢን የ2 ሰዓት ቃለምልልስ በታሪካዊ ሰነድነት አስቀምጠናል · በቢል ክሊንተን ዘመን ለዋይት ሐውስ ደብዳቤ ጽፈን ምላሽ ሰጥተውናል ወደተለያዩ ከተሞች ሰዎች ለስራም ሆነ ለጉብኝት ሲጓዙ እንግዳ በመቀበል፣ አካባቢን በማስጎብኘት ሁኔታዎችን ለስራ ምቹ በማድረግና በመንከባከብ ስማቸው ከፍ ብሎ የሚጠሩ ሰዎች…
Read 854 times
Published in
ህብረተሰብ
“…አቤት እቺ ዘኔ ሰው ስትወድ! የፍቅር አድባር ትመስላለች እኛ ስናያት፡፡ ከሷ ጋር ግማሽ ቀን ማሳለፍ ግማሽ አመት የመኖር ያህል ደስ ይላል፡፡ የከበቡዋት ሁሉ ደግሞ እንደሚወዷት በአይናቸው በገፅታቸው ይነበባል፡፡ ሁሉ ነገሯ ደስ ይላል፡፡ ግልፅ፣ ቀና፣ ተጫዋችና ግጥም አዋቂ ናት፡፡…” መቼም እሱን…
Read 712 times
Published in
ህብረተሰብ