ህብረተሰብ
በጃፓን ውሻን ከግቢ ውጪ መልቀቅ ያስጠይቃል - በውሻ ተነክሼ 12 ሺ ብር ለህክምና ተጠይቄአለሁ - በአዲስ አበባ ..የውሻ በሽታ.. እየጨመረ ነው - ፓስተር ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያ እንደመጣሁ አንዳንድ ኢትዮጵያውያን ውሾች ላይ ድንጋይ ሲወረውሩባቸው ስመለከት እደነግጥ ነበር፡፡ የሚገርመው ደግሞ ውሾቹ አለመቆጣታቸው…
Read 5861 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 03 September 2011 12:14
ታሪክና ራስን የመውቀስ ጥበብ
Written by ዓለማየሁ ገላጋይ alemayehugelagay@yahoo.com
ማጥለያ፣ ማንጠሪያ፣ ማንፈሻ፣ ማበጠሪያ፣ ማንጠርጠሪያ፣ ማንገዋለያ... የታሪክ ሙያተኞቻችን መሣሪያዎች ናቸው፡፡ ታሪክን ከተረትና ከአፈታሪክ የሚያጠሩበት አይደለም፡፡ እንዲያማ ቢሆን ደግ ነበር፡፡ ታሪካችን እንደጓጓላ፣ እንደትቢያ፣ እንደእብቅ፣ እንደ እንክርዳድና አሸክት አድርጐ የሚቆጥረው የራሱን የአንድ ወገን ገታዎችን ነው፡፡ ምሳሌ እንመስል፡፡ስለ አምስቱ አመት የጠላት ጊዜ ታሪክ…
Read 3792 times
Published in
ህብረተሰብ
FASUTአሀዱ ርዕስ Chemistry የሚባለው ሳይንስ Alchemy ከተባለ የጥንት ..ሳይንስ ብጤ.. ከሆነ የእውቀት ዘርፍ የተገኘ ነው፡፡Doctor Faust በዘመናቸው የአልኬሚስቶች ቁንጮ ነበሩ፡፡ ቤታቸው ሁለት ክፍል ብቻ ነው፡፡ ላቦራቶሪያቸው ውስጥ በሥራ ተጠምደው ይውላሉ፣ መኝታ ቤታቸው ውስጥ ያድራሉ፡፡በቀን አንድ ጊዜ ብቻ ከቤት ይወጣሉ፡፡ ወደ…
Read 3925 times
Published in
ህብረተሰብ
በእናት ሞት ሰበብነት የተነሰውና ..የህይወት ትርጉም.. የተሰኘው የዋለልኝ እምሩ መጽሐፍ ..ያልተመረመረ ህይወት ዋጋ የለውም.. (unexamined life is not worth living) የሚለውን የጥንቱን ፈላስፋ ሶቅራጥስ አባባል መነሻው አድርጐ ያልፈተሸው የህይወት መስክ የለም፡፡ ይህን ለማሳካት ደግሞ ሃይማኖትን፣ ፍልስፍናንና ሳይንስን በጥልቀት መዳሰሱ ግድ…
Read 10675 times
Published in
ህብረተሰብ
..ወንዝም ገነትን ያጠጣ ዘንድ ከኤደን ይወጣ ነበር፡፡ ከዚያም ለአራት ክፍል ይከፈል ነበር፡፡...የሁለተኛውም ወንዝ ስም ግዮን ነው፤ እርሱም የኢትዮጵያን ምድር ሁሉ ይከብባል.. (ኦሪት ዘፍጥረት ምእ.2 ቁ፡ 11-13) የተከበራችሁ አንባብያን :-የዛሬ ጽሑፋችን መዝናኛ ከመሆኑ ባሻገር፣ ፀሐፊውም አብዛኛው አንባቢም ሀገር ወዳድ ብቻ ሳንሆን…
Read 4402 times
Published in
ህብረተሰብ
...ስለምን እንጻፍ?... (ባለጽፍስ?)... ልጻፍ ወይንስ ቁጭ ብዬ ወሬ ላውራ?... ሳንቲም - ድብ አድርጌ ልወስን፡፡... አንበሳ/ሰው... ሰው ከወጣ፤ ስለ ሰው እጽፋለሁ፤ አንበሳ ከወጣ፤ ስለ አንበሳ... አንበሳ የድሮው የሀገሬ ሰው ነበር፡፡ ...ሳንቲሙ በአንበሳም በሰውም በኩል መውደቁ እንዳይታይ ቀዳዳው ውስጥ ገብቶ ተቀረቀረ፡፡ ለማይሆን…
Read 7765 times
Published in
ህብረተሰብ