ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
(ክፍል - 1 የብህትውና ምንጭና ትርጓሜ) በአሁኑ ወቅት ‹‹የሀገራችንን የብህትውና ጉዞ፣ ምንጩንና አሻራውን›› በማጥናት ላይ እገኛለሁ። የሰሜኑን የሀገራችንን ክፍል የታሪክ ጉዞ፣ ባህል፣ ሃይማኖትና ማህበረሰብ በአንድነት የሚያስተሳስር ፅንሰ ሐሳብ ቢኖር ‹‹ብህትውና›› ነው፡፡ ይህ ፅንሰ ሐሳብ የሀገራችን ታሪክ፣ ፍልስፍና፣ ፖለቲካ፣ ኪነጥበብና ሥነ…
Sunday, 17 June 2018 00:00

የዶ/ር አቢይ ዘመን

Written by
Rate this item
(3 votes)
ዶ/ር አቢይ አህመድ በአስቸጋሪ ወቅት ወደ ሥልጣን የመጡ ናቸው፡፡ እንደ ቀድሞው ጠ/ሚ አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ፤ እሳቸውም ሐገር የመምራት ኃላፊነትን የተቀበሉት በተደላደለ ጎዳና አልፈው አይደለም፡፡ ታዲያ ዶ/ር አቢይ አህመድ ሐገር የመምራት ከባድ ኃላፊነትን የተሸከሙት በድንገት ቢሆንም፤ ኃላፊነቱን በብቃት ለመወጣት የሚያስችል…
Rate this item
(2 votes)
 በኢትዮጵያ አቆጣጠር 1994 ዓ.ም ነበር፥ ኢህአዴግ መራሹ መንግሥት፥ ከእንግዲህ ሀገሪቱን የማስተዳድርበት የፖለቲካ - ኢኮኖሚ ስልት፣ “የልማታዊ መንግሥት መስመር” (Developmental State path) ነው፥ ሲል በይፋ ያስታወቀው። ይሁን እንጂ፥ መንግስቱ ይህን አስተሳሰብ በህዝብ አገልጋዩ የቢሮክራሲው ክፍልም ሆነ (Civil service system)፥ በፖለቲካ መዋቅሩ…
Rate this item
(2 votes)
የመንግስት ፕሮጀክቶች ብክነት፣ የመንግስት ድርጅቶች ኪሳራና የመንግስት እዳ፣… ከ”ደብል ዲጂት” በላይ ጨምሯል። “አድጓል”። በ10 ዓመት ውስጥ ከ10 እጥፍ በላይ ሆኗል።ልዩ የኢትዮጵያ ገናና ምልክት ቁ.1 - ከእውነት የመሸሽና ነገርን የማድበስበስ አባዜ - የጭፍንነት አመል! በአስፈሪ የኢኮኖሚ ቀውስ፣ የውድቀትና የትርምስ አፋፍ ላይ…
Rate this item
(0 votes)
 · “ገንዘብ የለኝም ብሎ አገልግሎት ሳያገኝ የሚሄድ የለም” · “እዚህ የቆየሁት ኢትዮጵያውያን እናቶችን ለማገልገል ነው” ሜሪስቶፕስ ኢንተርናሽናል መቀመጫውን በእንግሊዝ ለንደን ያደረገ፣ በ1980ዎቹ መጨረሻ ላይ የተቋቋመና በዋናነት በስነ ተዋልዶ ጤና፣ በህፃናትና እናቶች ላይ አተኩሮ የሚሰራ የጤና ድርጅት ነው፡፡ የድርጅቱ መስራች እንግሊዛዊቷ…
Rate this item
(2 votes)
• ግድቡን ዳያስፖራው ብቻውን ሊገነባው ይችል ነበር• በውጭ ያለው ዳያስፖራ ሃገሩን ከልቡ የሚወድ ነው• እኛ የተቃዋሚነት ሱስ የለብንም የ”አርበኞች ግንቦት 7” ዋና ፀሐፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ፣ ባለፈው ማክሰኞ ነው ከ4 ዓመት እስር በይቅርታ የተፈቱት፡፡ አቶ አንዳርጋቸውን ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት ይዞ…
Page 12 of 161