ህብረተሰብ

Rate this item
(3 votes)
ሀገራዊ ድንቁርና ውስጥ አልገባንም ወይ?“የምሑራንን ምክር የሚቀበል መንግሥት ያላት አገር ምነኛ የታደለች ናት? ኢትዮጵያ ግን ከአፄ ምኒሊክ ውጭ የምሑራንን ሃሳብ የሚቀበል መሪ አላጋጠማትም። ሐቀኛ ምሑር የሌላት አገር ደግሞ ታሳዝናለች። ኢትዮጵያ አሁን ላይ የምሑራንን ምክር የሚሰማ መንግሥት ብቻ ሳይሆን ያጣችው ሐቀኛ…
Rate this item
(2 votes)
እየኖርን ነው የምንጽፈው። ስንኖር እንደግለሰብ ሆነን የሌሎች ግለሰቦች ስብስብ በሆነ ማህበረሰብ ውስጥ ነው። እኛን በሚሊዮናት ልንቆጠር የምንችል ግለሰቦችን በየፊናችን ከመበታተን ይልቅ ተሳስረን ተባብረን እንድንኖር የሚያስችሉን መግባቢያ ቋንቋ፣ የስራ ክፍፍል፣ ገንዘብ የተባሉት ተአምራት ወይም ምትሃቶች ናቸው። ቋንቋ ጽህፈትን ያስከትላል።ስንኖር እንደሚታየኝ ከሆነ…
Rate this item
(1 Vote)
“ሰላም ኢትዮጵያ” የዛሬ 25 ዓመት ገደማ በስዊድን ስቶክሆልም፣ በኢትዮጵያዊው የሙዚቃ ባለሙያ ተሾመ ወንድሙ፣ የተቋቋመ ስመ-ጥር ተቋም ነው፡፡ የተቋሙ አላማም፣ የመላውን ዓለም ሙዚቃ፣ ባህልና እሴት ለስዊድን ማስተዋወቅ ሲሆን፤ በ25 ዓመት ጉዞውም የምእራቡን ዓለም፣ የአፍሪካንና የካሪቢያንን ሙዚቃና ባህል ለስዊድን ሲያስተዋውቅ መቆየቱን አቶ…
Rate this item
(2 votes)
ደርሶ የሚያናግረን ምን ይሆን? ‹‹እንጃባህ!›› የሚል የአንባቢ ድምጽ ጎልቶ ይሰማኛል፡፡ የሰው ልጅ ባለፈ ዘመኑ ሁሉ ሲወጣና ሲወርድ እዚህ ደረሰ፡፡ እንደወጣም አልቀረ፤ እንደወረደም አላደረ፡፡ ይሄ ለምን ሆነ? ሰው ፊቱን እንጂ ኋላውን አይመኝምና፡፡ ኋላውን ዞር ብሎ ያያል፤ ነገር ግን ወደ ፊት ይራመዳል፡፡…
Saturday, 08 April 2023 19:44

ሥራ ፈጣሪዎቹ ወንድማማቾች

Written by
Rate this item
(0 votes)
 “ሰው ከተሰማራ እንደ የስሜቱ ከዋለበት ስፍራ አይቀርም ማፍራቱ” ይባላል። ሁለቱ ወንድማማቾች ፍፁም ዘካሪያስ እና ነብዩ ዘካሪያስ፣ ለዚህ አባባል ሁነኛ ምሳሌዎች ናቸው። ፍፁም ዘካሪያስ፤ በአዲስ አበባ ከተማ፣ ታህሳስ 26 ቀን 1979 ዓ.ም ተወለደ። ቅድመ መደበኛ ትምህርቱን በስድስት አመቱ፣ በአቃቂ ክፍለ ከተማ…
Rate this item
(1 Vote)
 ከድምጻዊነት ተሻግሮ፣ በሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋችነት እና በሙዚቃ ቀማሪነት ደረጃ፣ የሴት ሙዚቀኞች ተሳትፎ፤ እስከ ዛሬ ለማየት ባልታደልንበት ኹኔታ፤ እማሆይ ጽጌ ማርያም ገብሩ ግን፤ በክላሲካል ሙዚቃ ዘርፍ በብቸኛ የሙዚቃ ቀማሪነት እና ፒያኒስትነት ጉልህ የታሪክ ቦታ ይዘዋል፡፡ እማሆይ ጽጌ ማርያም ገብሩ (ከምንኩስናቸው በፊት…
Page 2 of 256