ህብረተሰብ

Rate this item
(6 votes)
በዓለም ዙሪያ አንድ ቢልዮን ያህል ተጠቃሚዎችን አፍርቷል፡፡ በተጠቃሚዎቹ ብዛት ከማኅበራዊ ድር ዐምባዎች ቀዳሚውን ስፍራ ይዟል፡፡ በቢልዮን ከሚቆጠሩት የፌስቡክ ተስተናጋጆች መካከል ከግማሽ ሚልዮን በላይ (867,000) የሚኾኑት ከኢትዮጵያ የተመዘገቡ ናቸው፡፡ ይህ አኀዝ ከአጠቃላይ የአገሪቱ ሕዝብ ብዛት 0.99 በመቶውን ብቻ እንደሚይዝ በየጊዜው መጠናዊ…
Rate this item
(1 Vote)
ከሶማሊያና ከኤርትራ ስደተኞች ጋር ተፎካክሮ ቤት መከራየት ከባድ ነው “የግርማ በዳዳ አስጨናቂ ጥያቄ” በሚል ርእስ አልአዛር የተባሉ ፀሐፊ፣ በጥር 11 ቀን 2005 የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ያቀረቡት ጽሑፍ አትኩሮቴን ቆንጥጦ አነበብኩት፡፡ በየአመቱ በመቶ ሺ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች በአራቱም አቅጣጫ እየተሰደዱ፣ ቁጥር…
Rate this item
(4 votes)
የአክሲዮን ማህበር፣ ከስልጡን የብልፅግና መንገዶች መካከል አንዱ ቢሆንም በርካታ ችግሮችም ይታዩበታል፡፡ ለአርያነት የሚበቁ የአክሲዮን (ኩባንያዎች) የመኖራቸውን ያህል በውዝግብ የታመሱ የአክሲዮን ማህበራት፣ በምስረታ ላይ አመታትን እያስቆጠሩ ባለ አክሲዮኖችን ተስፋ የሚያስቆርጡ ማህበራት፣ ለብክነትና ለስርቆት የተጋለጡ፣ ለትንሽ ጊዜ ግርግር ፈጥረው እልም የሚሉ የአክሲዮን…
Rate this item
(18 votes)
*የወንድ ልጅ ብልት ቆርጠው “ተጫወችበት” ይላሉ--- *ቦንብ ታጥቀሽ ራስሽን አፈንጂ ተብዬ ነበር ---- *አፍሪካውያንን በኤሌክትሪክ ማቃጠል የተሰጠኝ የሥራ ኃላፊነት ነበር--- *ውሃ ስንጠይቅ ሽንታቸውን ነበር የሚሰጡን …እላያችን ላይ ይሸናሉ … ከአማርኛ ይልቅ አረብኛ መናገር ይቀናታል፡፡ የምትናገረው በቁጭት፣ በእልህና በፍርሃት ስሜት ነው፡፡…
Rate this item
(2 votes)
ከዘንድሮ የኬኒያ ምርጫ ምን እንማራለን? ግንቦት 30 ቀን 1997 ዓ.ም ከቀኑ ስምንት ሰዓት ተኩል ላይ የተጠራው የቅንጅት ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተጭበረበሩ የምርጫ ውጤቶችን ለማጣራት በቅንጅት ቢሮ ተሰይሟል፡፡ እንደተለመደው የኮሚቴው አባላት ወጣ ገባ በማለት በእጅ ስልክ የሚያካሂዱት የመረጃ ልውውጥ ስብሰባውን በወቅቱ…
Rate this item
(1 Vote)
“ነፍስና ስጋውን ለልጆች መፅሐፍ የሰጠ ሰው ነበር” ስለ አገራችን ልጆች፣ ትምህርት ቤቶችና የትምህርት አሰጣጥ የተለያዩ ሃሳቦች ከተለያዩ አቅጣጫዎች ሲሰነዘሩ ይሰማል፡፡ በአንድ ወገን አዲስ አበባን በመሳሰሉ ከተሞች የልጆች አፍ መፍቻ ቋንቋ እንግሊዝኛ እንዲሆን በመመኘት ለዚህ የሚጥሩ ወላጆችና ትምህርት ቤቶች እየተበራከቱ መሆኑ…