ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
 “በሀዘን ልቡ የተሰበረ ሀዘኑን ይተዋል፣ በከፍተኛ ቅያሜ ውስጥ ያለ ሰው በአገር ሽማግሌዎች ይታረቃል፡፡ ያስቀየመም ይቅርታ ይጠይቃል፤ የተቀየመም ቂሙን ትቶ ከልብ ይቅር ይላል፤ እዳ ያለበት ዕዳውን ሳይከፍል ጊፋታን አያከብርም--” ከዳሞታ ኪንግደም ዘመንና ከዚያም በፊት ከመስከረም 14 ቀን እስከ 20 ባለው አንዱ…
Rate this item
(1 Vote)
አዜብ ወርቁ - ደራሲ፣ ተዋናይትና አዘጋጅ በጥበቡ ዓለም የምፈልገውን ዓይነት ሕይወት መምራት የቻልኩት፣ በእጄ የሚገቡትን ዕድሎች ሁሉ በቅጡ በመጠቀሜ ነው ብዬ አስባለሁ:: ተስፋ አለመቁረጤና ቀና ከሆኑ ሰዎች ድጋፍ ማግኘቴም ትልቅ አስተዋጽኦ አበርክቷል፡፡ በዚያ ላይ እድለኛም ነበርኩ። የራሴን የመጀመሪያ ትያትር ለመሥራት…
Rate this item
(1 Vote)
ግብፆች በአባይ ጉዳይ እንቅልፍ ወስዷቸው አያውቅም፡፡ ከቪክቶሪያ ሐይቅ የሚነሳው ነጭ አባይ፣ ከኢትዮጵያ መሬት የሚነሱት ባሮ፣ አክቦና ጊሎ ወንዞች መዳረሻቸው ግብጽ ቢሆንም ትዝ ብሏቸው አያውቅም፡፡ እነሱን እንቅልፍ የሚነሳው ከከሰላ የሚነሳው የአባይ (ጥቁር አባይ) ወንዝ ነው፡፡ በየጊዜው ሥልጣን የሚይዙ የግብጽ መሪዎች፣ በአባይ…
Rate this item
(1 Vote)
በርካታ አይሁዳዊያን ህዝቦች አንድም በኦርቶዶክስነት ወይም በኢ-አማኒነት ቅርቃር መሀል ተቀይደው ይታሰባሉ፡፡ ሮሽ ሀሻናህ (Rosh Hashanah) የአይሁዳዊያን አዲስ አመት ወይም ደግሞ ዮም ኪፑር ሲቃረብ፣ ምናልባት አብዛኛዎቹ አይሁዳዊያን ከእምነትና ማንነት ጥያቄ ጋር ፊት ለፊት ይፋጠጣሉ:: የሬዲዮ ጋዜጠኛው ሚሼል ማርቲን “Am I A…
Rate this item
(1 Vote)
ከአመታት በፊት ከአንድ የክፍል ጓደኛዬ ጋር ከት/ቤት ስንመለስ ውሃ ጠምቶኝ ስለነበር፣ ችኋንቻ ከሚባል ወንዝ ውሀ እየጠጣሁ ነበር፡፡ ጓደኛዬ “ከዚህ ወንዝ ውሃ አልጠጣም” አለኝ፡፡“ለምን? አልኩት፡፡“እህቴን በልቷታል፤ ደመኛዬ ነው” አለኝ።“በእርግጥ ይሄ ወንዝ እህቴን ቢበላት ኖሮ፣ እኔም ላልጠጣ ነበር ማለት ነው” አልኩ ለራሴ።…
Rate this item
(1 Vote)
አንድ አመት ተኩል ያስቆጠረው የአገራችን ሁለንተናዊ ማሻሻያ ጅምር፣ ከሚተችባቸው ነጥቦች አንዱ ለውጡን ለመምራት የሚያስችል ፍኖተ ካርታ (roadmap) የለውም የሚል ነው:: የለውጡ አመራሮች፣ የለውጡ መዘውር የመደመር መርህ መሆኑን ቢናገሩም፣ ይህ የመደመር እሳቤ የፖለቲካና ኢኮኖሚ ገጽታዎች በተብራራ መልኩ ሳይቀመጥ ቆይቷል። ጠቅላይ ሚኒስትር…
Page 10 of 192