ህብረተሰብ
Sunday, 13 September 2020 00:00
ግዴታዊ ፈቀቅታ! (ዙግዝዋንግ)
Written by አበባው ከበደ ታፈሰ (የአለም ቼስ ፌዴሬሽን ኢንስትራክተር)
"--ኢትዮጵያን ወድቃ ለማየት፣ የመበተን ዜናዋን ለመስማት የሚናፍቁ፤ የማይናቅ ቁጥር ያላቸው ዕኩያን እዚህም እዛም ጎዶሎ አጀንዳቸውን ይዘው፤ እንቅልፍ አጥተው ያለመታከት ሴራ ሲሸርቡ ይታያል፡፡ ምኞታቸውም እውን እስኪሆን ድረስ የጥፋት እጃቸውን ወዲህም ወዲያም ይዘረጋሉ፤ የጭካኔ በትራቸውንም ያለ ምህረት በንጹሃን ላይ ይሰነዝራሉ፡፡ እኛም ተመቻችተን…
Read 1413 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 12 September 2020 13:37
“Who is the Master?” - ማነው ጌትየው (ውሻው ወይስ ሰውየው?)
Written by በተስፋዬ ድረሴ
በዘመነ ኮሮና “ጌትየው” ማነው፤ መንግሥት ወይስ “ህዝቡ?” ይላል ጥያቄዬ፡፡ ለመግቢያና ለመግባቢያ እንዲሆነን አንድ ወግ ላስቀድምላችሁ፡፡ ቦታው ካናዳ ነው፡፡ ጊዜው ቆየት ብሏል፡፡ የማጋራችሁ አንድ መጽሄታቸው ላይ በካርቱን ስዕል ተደግፎ የወጣ ጽሁፍ ይዘትን ነው፡፡ እነሆ-፡ ጌታው ውሻውን ሊያናፍስ ከቤቱ ግቢ ወጣ ይላል፡፡…
Read 1022 times
Published in
ህብረተሰብ
ብልህ ገበሬ፣ ክረምት ከመግባቱ አስቀድሞ፤ ሰማይ እርቃኑን ሳለ፤ ጎተራውን ይሰራል:: ሰብሉን ይሰበስባል፣ ለራሱና ለቤተሰቡ ብሎም ለእንስሳቱ በቂ ቀለብ ያዘጋጃል፡፡ የዝናም ልብሱን፣ ዣንጥላውን፣ ባርኔጣውን ይጠቃቅማል፤ የቤቱን ጣሪያ ያጠባብቃል፤ እና የጎርፍ መውረጃ ቦዮችን ይቀዳድዳል፡፡ ሰማይ ስስ ደመና መልበስ ሲጀምር፣ የጀመረውን ዝግጅት ያፋጥናል፡፡…
Read 957 times
Published in
ህብረተሰብ
በየዓመቱ ሐምሌ 1 ቀን የሚጀምረው የኢትዮጵያ መንግሥት የባጀት ዓመት የሚያልቀው ወይም የሚዘጋው በየዓመቱ ሰኔ 30 ቀን ነው፡፡ ሲቆጠብ የከረመው ገንዘብ ተጣድፎ ሰኔ ላይ ነው ወደ ሥራ የሚገባው፡፡ ሹማምንቱ የቢሯቸውን ወንበር የሚቀይሩት፣ ‹‹መሐረብ›› ሳይቀር የሚገዙት በሰኔ ነው፡፡ ሐምሌ የአዲሱ ዓመት የባጀት…
Read 1383 times
Published in
ህብረተሰብ
• ዘረኝነትንና መዘዞቹን የምናወግዝበት “ቋንቋ” ጠፍቶብናል፡፡ • “ሰዎችን እንደራስህ ውደድ” የሚለው ፈሊጥ መፍትሔ ይሆናል? አገራችን ለይቶላት አለመፍረሷ፣ የሚሊዮኖች ሕይወት አለመርገፉ፣ “ተመስገን” ያስብላል -የዘንድሮው ከባድ ዓመትና የኢትዮጵያ የፈተና ብዛትኮ፣ ያደነዝዛል፡፡ከቋንቋም ለቁጥርም ይቸግራል፡፡ አንድ ሁለት እያሉ ቢለኩት ቢቆጥሩት፣ ይጀምሩታል እንጂ አይዘልቁትም፡፡ የብዙ…
Read 8553 times
Published in
ህብረተሰብ
ብልህ ገበሬ፣ ክረምት ከመግባቱ አስቀድሞ፤ ሰማይ እርቃኑን ሳለ፤ ጎተራውን ይሰራል:: ሰብሉን ይሰበስባል፣ ለራሱና ለቤተሰቡ ብሎም ለእንስሳቱ በቂ ቀለብ ያዘጋጃል፡፡ የዝናም ልብሱን፣ ዣንጥላውን፣ ባርኔጣውን ይጠቃቅማል፤ የቤቱን ጣሪያ ያጠባብቃል፤ እና የጎርፍ መውረጃ ቦዮችን ይቀዳድዳል፡፡ ሰማይ ስስ ደመና መልበስ ሲጀምር፣ የጀመረውን ዝግጅት ያፋጥናል፡፡…
Read 361 times
Published in
ህብረተሰብ