ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
“አዕምሮ የሌለው ህዝብ ሥርዓት የለውም፡፡ ሥርዓት የሌለው ህዝብ የደለደለ ሃይል የለውም፡፡ የሃይል ምንጭ ሥርዓት ነው እንጅ የሠራዊት ብዛት አይደለም፡፡ ሥርዓት ከሌለው ሰፊ መንግስት ይልቅ በህግ የምትኖር ትንሽ ከተማ ሞያ ትሰራለች” ዴሞክራሲ ወፍ ዘራሽ ተክል አይደለችም፤ የትም ቦታ በቅላ የምታብብ፡፡ ዴሞክራሲ፣…
Rate this item
(0 votes)
 የጠ/ሚ አብይን ንግግር በጽሞና አደመጥኩት። ታሪካዊ ንግግር ነው። ሲጠቃለል፣ ሰውየው በቃል የመፈወስ ተሰጥኦ አለው። አይተናል። ሰምተናል። ቀጥልበት እንለዋለን። ከ27 ዓመት በኋላ ኢትዮጵያችን፣ በኢትዮጵያ ፓርላማ፣ በኢትዮጵያ መሪ በክብር ተዘከረች፣ የመጽናናትን ቃል ሰማች። ኢትዮጵያ “መጪው ጊዜ የፍቅርና የይቅርታ ነው፤” ተዘጋጂ ተባለች። ድንቅ…
Rate this item
(0 votes)
 አንዳንድ ጊዜ አስገራሚ ጥያቄዎች ወደ አእምሮአችን በራሳቸው ጊዜ ይመጣሉ፡፡ ሰኞ መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም. አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር አቢይ አህመድ፣ ባዕለ ሲመታቸውን ሲያደርጉ አንድ ነገር አስደሰተኝ፡፡ የተደሰትኩበት ነገር በሹመቱ አይደለም፣ በደማቅ ሥነ-ሥርዓቱም አልነበረም፡፡ በአንድ ባልተለመደ ክስተት እንጂ፡፡ክስተቱ የእናት፣ የሚስት፣…
Rate this item
(4 votes)
 • ሚኒ ባስ ታክሲዎችን የማጥፋት ዘመቻ? በይፋ የሚፎከርለት፣ በግላጭ የሚካሄድ ዘመቻ! ይሄ መቆም አለበት! • “አረንጓዴ ልማት”፣ “የካርቦን ልቀት” በሚሉ የተሳከሩ ሃሳቦች ሳቢያ ፋብሪካ መዝጋትና ታክሲዎችን ማጥፋት ይቁም። • ይሄ በዜጎች ኑሮ ላይ መቀለድ ነው። ይህንን ክፋት በማስወገድ ትልቅ ቁምነገር…
Rate this item
(5 votes)
“--መጀመርያ አተላውን መድፋት - ቀጥሎ በሕግ የበላይነት በሚያምኑ አጋሮቹ - ጋኑን ማስጸዳት - ከተበከለው አየር ይነጻ ዘንድ ማሳጠን - ቀጥሎ አዲሱን ከዘረኝነት፣ ከአፈና፣ ከምን ታመጣለህ ስሜት የጸዳ የወይን ጠጅ መጣል! ይሄ ደግሞ አሁኑኑ ካልመጣ የምንለው አይደለም፡፡ ጊዜ ይፈልጋል፡፡ ከተጀመረ ደግሞ…
Saturday, 14 April 2018 14:30

የንጉሱ የመጨረሻ ሰዓት!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሁለት አየርላንዳውያን ወታደሮች፤ በመቅደላ አፋፉ ላይ፣ ከአንድ የከብት ድርቆሽ ክምር አጠገብ፣ አንድ ሰውዬ ሽጉጡን እንደያዘ ቆሞ ያያሉ። ቶሎ ብለው ሊመቱት አነጣጠሩ። ሰውዬው የዋዛ አይደለም፤ እመር ብሎ በድርቆሹ ጀርባ ተደበቃቸው። የወደሩበትን ትንፋሽ መልሰው ሳይጨርሱ፣ ተኩስ ከወደዚያው አቅጣጫ ሰሙ።መሣርያቸውን መልሰው አየደገኑ ተያዩና፣…
Page 8 of 152