ህብረተሰብ

Monday, 09 July 2018 00:00

ማዕከላዊን በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
 ማዕከላዊ፤ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ፣ ከአራዳ ጊዮርጊስ ወደ ሰሜን ሆቴል በሚወስደው መንገድ የሚገኝ ግቢ ነው፡፡ ብዙ ሰው ላያውቀው ይችላል፤ ቢያውቀውም ብዙ ትኩረት አይሰጠውም። ስለ ማዕከላዊ ሳስብ የሚያሳዝነኝ አንድ ጉዳይ አለ። ማዕከላዊ ፊት ለፊት በተለምዶ “ዳትሰን” የሚባል ሲደለቅበት የሚያድር ሰፈር አለ፡፡…
Saturday, 07 July 2018 11:06

የሰኔ 16 ሰልፈኞች ፈተና

Written by
Rate this item
(3 votes)
“ለምትወደው፤ የማትወደውን ነገር ታደርጋለህ” ወፍ ሲንጫጫ ስነሳ የልጅነት ጊዜዬ፣ ከሀሳቤ ማዶ ትዝታዬን አመጣው፡፡ የጳጉሜ ጸበል ወይም የክርስትና በዐል ወይም ጥምቀት፡፡ ብቻ በሚያባባ ዜማ ለተረበሸው ሆዴ፣ ከረጢት ሌላ ሸክም አሸከመኝ፡፡ ወደ ኋላ ሩቅ፣ በጣም ሩቅ፣ የልቤ አንገት ላይ የእንባ ዶቃዎች የተንጠለጠሉ…
Rate this item
(1 Vote)
የሳይንሱ አለም በአጠቃላይ አንድን ነገር ለመግለጽ ወይም ደግሞ ለማጥናት የሚጠቀምበት የጋራ የሆነ አካሄድ፣ መርህና ህግጋት ሲኖሩት፣ ከእነዚህ የጋራ ከሆኑት በተጨማሪ አንዱ የሳይንስ ዘርፍ ከሌላው የሚለይበት የራሱ የሆነ፣ የማጥኛና ነገሮችን መግለጫ ዘዴ አለው፡፡ በማህበራዊው ዘርፍ ባሉ የሳይንስ መስኮች ውስጥ ነገሮችን ለመግለጽም…
Rate this item
(3 votes)
ውድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፡-ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን ባለዎት ፍቅር የተነሳ ስልጣን ከያዙ ሶስት ወር እንኳን ሳይሞላ እርስዎና ባልደረቦችዎ የፈጸማችኋቸውን ታላላቅ ተግባሮች፣ እዚህ አልዘረዝራችውም። እርስዎ፣ እቶ ለማ መገርሳና አቶ ገዱ አንዳርጋቸው፤ የለኮሳችሁት ኢትዮጵያዊነት፣ እሁን ወደ ፍቅርነት አየተለወጠ፣ እየነደደ ነው። በፍቅር ላይ ደሞ…
Rate this item
(2 votes)
 • የመቻቻልና የመከባበር ባህል ሳንላበስ ነው፣ በድፍረት ፖለቲካ ውስጥ የገባነው • ”እውነቱና መፍትሄው እኔ ጋ ብቻ ነው” የሚለውን አስተሳሰብ መተው አለብን • የኛ ትውልድ፤ ለአዲሱ ትውልድ አበርክቷል ብዬ የምጠቅሰው ነገር የለም ዶ/ር አማረ ተግባሩ ይባላሉ፡፡ የሃይሌ ፊዳ የቅርብ ወዳጅና የትግል…
Rate this item
(1 Vote)
ክፍል- 3 ከአክሱም ቁዘማ ኢትዮጵያ ተወለደች! ብህትውና ላይ የጀመርነውን ወግ እንደቀጠልን ነው። በዛሬው ፅሁፌ ደግሞ አክሱም ከሐብት ምንጯ እንደተገነጠለችና በብህትውናም እንደተፅናናች፣ እንዲሁም ብህትውና እንዴት አክሱም ላይ ባህል ሆኖ እንደወጣ ቅዱስ ያሬድን እየጠቀስን ወጋችንን እንቀጥላለን፡፡ፍልስፍና፣ ሃይማኖትና ባህል እጅግ የተሳሰሩ ነገሮች መሆናቸውን…
Page 7 of 158