ህብረተሰብ
Saturday, 15 March 2025 21:16
ከዕለታት አንድ ቀን አያ ጅቦ አራት ልጆቹን ማለትም መዝሩጥን፣ ማንሾለላን፣ ድብልብልንና ጣፈጦን ይዞ በሌሊት መንገድ ይሄዳሉ፡፡ እየተጓዙ ሳለ ድንገት ከቤቷ የወጣች አህያ ያገኛሉ፡፡ ይሄኔ አባት ጅብ፤ “ልጆቼ ሆይ! እንግዲህ እኔ በጣም አርጅቻለሁና፣ ይቺን አህያ እኔ ነኝ የምበላት! እናንተ ራቅ ራቅ ብላችሁ ትጠብቁኛላችሁ” አለ፡፡ ይኔ መዝሩጥ፤ “አባዬ ኧረ አንድ ብልት እንኳን አጋራን?” ይለዋ
Written by በተሾመ ብርሃኑ ከማል
አቶ ዓለማየሁ ፋንታ፣ ረጅም፣ ራሰ በራ፣ ትሑት ናቸው፡፡ በመላው ኢትዮጵያ፣ አፍሪካ፣ አውሮፓ፣ እስያና አሜሪካ አገራት ተዘዋውረው የኢትዮጵያን የባህል ጨዋታ በማሲንቆ፣ በክራርና በበገና በሰፊው አስተዋውቀዋል፡፡ ‹‹ፍራንክፈርት ሩድ ሻው›› የተባለው የጀርመን ጋዜጣ ነሐሴ 30 ቀን 1985 ዓ.ም ባወጣው እትሙ፤ ‹‹ከሴኔጋል፣ ከጋምቢያ ወይም…
Read 1117 times
Published in
ህብረተሰብ
መጻሕፍት በዘመናት ሁሉ የሰውን ልጅ ህይወት ለመለወጥ ከፍተኛ ድርሻ ይኖራቸዋል፡፡ ቤንጃሚን ፍራንክሊን፣ አብርሃም ሊንከን፣ አይዛክ ኒውተንና ሄለን ኬለርን ብቻ እንኳን ብንወስድና በህይወታቸው መፅሐፍ ያስከተለውን ለውጥት ብንመረምር ብዙ እንረዳለን፡፡ ቤንጂሚን ፍራንክሊን በ17 ዓመቱ በፈላዴልፌያ ዋና ዋና መንገዶች የሚንከላወስ ቤሳቤስቲን የሌለው ምስኪን…
Read 932 times
Published in
ህብረተሰብ
ከማህበረሰቡ በአስተሳሰብም ሆነ በአኗኗራቸው ወጣ ያሉ ሰዎች ይመቹኛል፡፡ እነዛ…ብቻቸውን በሀሳብ ጭልጥ ብለው የሚያሰላስሉት፣ በመንገድ ላይ ከሰዎች ራቅ ብለው ወክ የሚያደርጉት፣ ድምፅ ማዳመጫቸውን ጆሮዎቻቸው ላይ ሰክተው ለብቻቸው - የብቻቸውን ድምፅ የሚያዳምጡት፣ በሀይማኖት ስፍራዎች ተገኝተው ብቻቸውን ከሰው አይን ተለይተው የሚፀልዩት፣ በትምህር ቤት…
Read 869 times
Published in
ህብረተሰብ
“--እንዲህ ነው፣ አስተማሪ፡፡ አስተማሪ አዋላጅ ነው፡፡ እኛ ግን አኮፋዳ እንድንሆን የተደረግን ይመስለኛል፡፡ አስተማሪ ተማሪው የያዘውን እንዲወልድያግዘዋል እንጂ እርሱ ሊያረግዝለት አይችልም፡፡ ተማሪው መክኖ እንዳይቀር (እውነተኛ ተፈጥሮውንና ማንነቱን እንዲጸንስ) ምክንያት ይሆነዋል፡፡--” ፍልስፍና ከሚመረምራቸው ዋነኛ ጉዳዮቹ መካከል የሰው ልጅ መነሻ ከየት ነው? መድረሻውስ…
Read 795 times
Published in
ህብረተሰብ
የቫላንታይን ዴይ የዋለበት አርብ እለት ላይ ከቤት ስወጣ እንቅልፍ ላይ ነበረች፡፡ ረፋዱ ላይ ቢሮዋ ስትገባ ደውላልኝ “የጓደኛህን ፖስት አየኸው ?” ስትለኝ...ቀኑ በነገር ለመጀመሩ ፊሽካ እንደተነፋ ገባኝ፡፡ ህይወት እምሻዉ እራሷ የፈረምችበትን ሦስት መጻሕፍት በተለያዩ ጊዚያት በስጦታ ሰጥቻታለሁ፡፡ የስራዎችዋ አድናቂና የፌስቡክ ገጽዋ…
Read 1044 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 08 March 2025 00:00
3ኛው የአፍሪካን ሮቦቲክስ ሻምፒየንሺፕ ውድድር ከሐሙስ ጀምሮ በሳይንስ ሙዚየም ይካሄዳል
Written by Administrator
አሸናፊዎች በአሜሪካ በሚካሄደው ዓለማቀፍ የሮቦቲክስ ውድድር ላይ ይሳተፋሉ 3ኛው ዙር የአፍሪካን ሮቦቲክስ ሻምፒየንሺፕ ውድድር ከመጋቢት 4 እስከ 6 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየም እንደሚካሄድ ኢትዮ ሮቦቲክስ አስታወቀ፡፡ ከፊታችን ሐሙስ ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት በሚካሄደው በዚህ ውድድር የመጀመሪያ ደረጃ፤…
Read 677 times
Published in
ህብረተሰብ
