ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
መግቢያበዚህ ጽሑፍ ውስጥ ሸዋል ዒድ ምንድን ነው? ሸዋል ዒድ ከቅድመ ኢስላም እምነት ጋር የተያያዘ ይሆን? ወይስ ሌላ ምስጢር ይኖረው ይሆን? በዓሉ ለረጅም ጊዜ ሲከበር ኖሯል። ዛሬም በሀገር ውስጥና ሀረሪዎች በሚገኙበት አገር ሁሉ ይከበራል። ለመሆኑ የሀረሪ አባቶች ይህን በዓል የተረዱበት መንገድ…
Rate this item
(1 Vote)
“People care about what newspapers tell them to care about” ይላል የታሪካዊ ልቦለዶች ጸሐፊው Delia Parr. በዓለም ታሪክ ውስጥ የሰው ልጅ መረጃዎችን ከተቀባበለባቸውና ሐሳቡን ካቀበለባቸው ቀደምት መንገዶች አንዱ ጋዜጣ ነው፡፡ በዘመናት ሂደት የሰው ልጅን የአእምሮና አስተሳሰብ ዕድገት፣ በዚህም የደረሰበትን የስልጣኔ…
Saturday, 29 March 2025 11:12

ሳይንስን በስንኝ

Written by
Rate this item
(3 votes)
ሳይንሳዊ አስተሳሰብን፣ብሎም የሳይንስን ዕውቀት ማኸዘብ (ብዙ ሰው በቀላል መንገድ እንዲገነዘብ ማድረግ)፣በምክንያት ላይ የተመሠረቱ፣ብዙ ጠቃሚ ተግባራትን የሚያከናውን ማህበረሰብ ለመመሥረት ያስችላል፡፡ ለሰው ልጅ ጥቅምን የሚያበረክቱ ኩነቶች፣ የቁስ አካል ይዘትና ሁኔታን ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ መተንተን ብሎም ለንባብ ማቅረብ፣የአካባቢ ማህበረሰብን የሳይንሳዊ አስተሳሰብና ሳይንሳዊ እውቀትን…
Rate this item
(0 votes)
 ከላይ የቀረበው፤ ባለፈው ረቡዕ መጋቢት 10 ቀን 2017 ዓ.ም፣ በብሔራዊ ቴአትር ለምስጋናና አክብሮት በተዘጋጀ መድረክ፤ በመርሐ ግብሩ ማጠቃለያ ላይ የተላለፈ መልዕክት ነው፡፡ በዕለቱ ደራሲና ሐያሲ አስፋው ዳምጤ የተወለዱበት 90ኛ ዓመት የልደት በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች የተከበረ ሲሆን፤ መርሃ ግብሩን ቤተሰቦቻቸው (በተለይ…
Rate this item
(1 Vote)
 ኦስካር ኦድ ማኪንታየር፤ ለበርካታ ዓመታት “ኒውዮርክ በየዕለቱ” በተሰኘው ዓምዱ ነበር የሚታወቀው፡፡ አራት መቶ ዘጠና ስምንት ጋዜጣዎች በዚህ ዓምድ ሥር የሚወጡትን ጽሁፎች ያትሙ ነበር። ወደ 20 ሚሊዮን የሚጠጋ ህዝብም በየዕለቱ ያነበው ነበር ይባላል፡፡ ማኪንታየር በኒውዮርክ ህይወት ላይ በመፃፍ ዝናው የናኘና የተከበረ…
Rate this item
(2 votes)
በ’ረፍት አልባ ኑሮ ስትል ደፋ ቀና፣ እድሜህን አትቁጠር ያስረጅሃልና! (ጸሐፊው) መቼም በኮርያ ምድር (ደቡብ ኮርያ) የሰው ልጅ እድሜ “አንድ” ተብሎ መቆጠር የሚጀምረው ከጽንስ ጀምሮ እንደነበር ሰምተናል፣ አንብበናል። “እንደነበር” ማለቴ ባለፈው የፈረንጆች ዓመት (2023) ሀገሪቱ ይህንን አቆጣጠር የሚሽርና ዓለም አቀፍ የሆነውን…
Page 4 of 286