ህብረተሰብ
ልጆች ወላጆችን ያስተዳድራሉ! . . . ኑሮን ማማረሩ ምንም ፋይዳ እንደሌለው እስካሁን ካልተገነዘባችሁ መቼም አትገነዘቡም፡፡ ማማረር የማይቀር ከሆነ ደግሞ አዲስ አይነት የማማረሪያ መንገዶችን ቢያንስ መሞከሩ ሳይሻል አይቀርም፡፡ ማማረር ካልቀረ የሚመር እና የሚሰለች ባይሆን አይሻልም? ምን ትላላችሁ . . . የኑሮን…
Read 2030 times
Published in
ህብረተሰብ
የትምህርት ታሪክዎ ምን ይመስላል? ከጀማሪ አንስቶ እስከ 12ኛ ክፍል የተማርኩት በትውልድ መንደሬ በሚገኘው ካራማራ ትምህርት ቤት ሲሆን በ1958 ዓ.ም ዓለማያ ዩኒቨርሲቲ በመግባት ታሪክ ማጥናት ጀመርኩ፡፡ የዩኒቨርሲቲ ትምህርቴን ከሁለት ዓመት በላይ መቀጠል አልቻልኩም፡፡ በዘመኑ ወታደር ልዩ ክብርና ሞገስ ስለነበረውና እኔም የሠራዊቱ…
Read 2357 times
Published in
ህብረተሰብ
የአለም ህዝብ ቁጥር እ.ኤ.አ. በጥቅምት 31፣ 2011 ዓ.ም. 7 ቢሊዮን ይደርሳል፡፡ በአንድም ሆነ በሌላ መልኩ ይህ ህዝብ ወደዚች አለም የመጣዉ በሚድዋይፎች እገዛ ነዉ፡፡ነገር ግን የእርጉዝ ሴቶችን ፍላጎት ለሟሟላትና ጤናማ ወሊድን ለማረጋገጥ የሚድዉፍሪ አገልግሎቶችን ማስፋፋት ያሻል፡፡ሁሉም እርጉዝ ሴቶች ምርጥና ተግባራዊ ሊሆን…
Read 2681 times
Published in
ህብረተሰብ
ከሁሉ የስነ-ጥበብ ዘርፎች አዲሱ ወይም ወጣቱ Advertising (ማስታወቂያ) ነው፡፡ ከሱ በፊት እቃህን ይዘህ ገበያ ትወጣለህ፣ ለውጠህ ወይ ሸጠህ ትመለሳለህ፡፡ Advertising ከመጣ ወዲህ ግን አብዛኛውን ልብሳችንን ሳይቀር በማስታወቂያ ተመርተን ነው ምንገዛው (የተመራነው ደግሞ ሳይታወቀን ሊሆን ይችላል!) Shaping Public Opinion (የህዝብን አስተሳሰብ…
Read 2941 times
Published in
ህብረተሰብ
ይህ ርእሰ ጉዳይ በዋንኛነት በአዲስ አበባ ከተማ በመካሄድ ላይ ያለውን የቤቶች ግንባታ መልሶ ማልማትን ብቻ የተመለከተ ነው፡፡ በከተማዋ ዘርፈ ብዙ የልማት ስራዎች እየተካሄዱ በመሆናቸው ለመዳሰስ የምሻው በመልሶ ማልማት ዙሪያ እየፈረሱ ስላሉት አንዳንድ የከተማችን ወረዳዎች ይሆናል፡፡ ይህ ትኩረትም በተለምዶ ባሻ ወልዴ…
Read 2331 times
Published in
ህብረተሰብ
ከ1960 ዓ.ም ጀምሮ ለ7 አመታት ያህል ከ2ሺህ በላይ ህፃናትና ወጣቶችን በማሰባሰብ በእግር ኳስ፣ በአክሮባት፣ በቅርጫት ኳስ፣ በቦክስ፣ በእጅ ኳስ...የሚሳተፉ 120 ክለቦችን አቋቁመዋል፡፡ ከ2ሺህ አባላት አንድ መቶ የሚደርሱት ሴቶች ነበሩ፡፡ በወጣትነታቸው “ምዕራብ አዲስ አበባ ስፖርት ማህበር”ን መሥርተው የነበሩት አቶ በላቸው ኃይሌ፤…
Read 2744 times
Published in
ህብረተሰብ