ህብረተሰብ

Rate this item
(6 votes)
አዲስ አበባ የወቅታዊ ፖለቲካችን የልብ ትርታ እየሆነች ነው፡፡ ለወትሮው የሃገራችን ፖለቲካዊ አሰላለፍ የዜግነት ፖለቲካና የዘውግ ፖለቲካ የሚራመድበት ተብሎ በሰፊው ለሁለት የሚከፈል ነበር፡፡ ሁለቱም የፖለቲካ ሰልፈኞች አዲስ አበባን መዲናቸው አድርገው የሚያስቡ ናቸው፡፡ ከዘውግ ፖለቲከኞች ውስጥ ‘ትልቅ ነን፣ ሰፊ ነን፣ ፍላጎታችንን ለማስጠበቅ…
Rate this item
(2 votes)
የኢሳት ጋዜጠኞች የዶ/ር ዐቢይ መንግስት ያመጣውን አዲስ የለውጥ ምዕራፍ በመጠቀም የ“ኢሳትን ቀን” በኢትዮጵያ ለማክበር በቅርቡ ወደ አገር ቤት መግባታቸው ይታወቃል፡፡ ባለፉት ሳምንት ከሦስቱ የኢሳት ጋዜጠኖች ጋር ያደረግነው ቃለ ምልልስ ለንባብ በቅቷል፡፡ ዛሬ ደግሞ የአዲ አድማሷ ናፍቆት ዮሴፍ ከጋዜጠኛ መሳይ መኮንን…
Rate this item
(4 votes)
ለመሆኑ አምባገነን፣ ፈላጭ ቆራጭ (Dictator) መሪዎች እንዴት ነው የሚፈጠሩት? ማን ነው የሚፈጥራቸው? የአምባገነንነት መመዘኛው ምንድነው? ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ ከማቅረቤ በፊት ለመንደርደሪያ የሚሆኑ አጠቃላይ ነገሮችን ለማቅረብ ወደድሁ፡፡አንዳንድ ሰዎች “ህዝባችን ሲወድህም ልክ የለውም፡፡ ሲጠላህም መጠን የለውም፡፡ ግን እንዲህ ያለው ሁኔታ የሚገርም አይደለም፣…
Rate this item
(2 votes)
 ጥጋዊ፣ ጽንፋዊው፣ ዋልታዊ የቡድን ኅሊና - በማህበራዊነትና በሉአላዊው ግለሰብ (Sovereign self) መካከል ሁልጊዜ ውጥረት አለ። “እኔ” ያለ “እኛ” ትንፋሽ ሲያጥረው፣ “እኛ”ም “እኔ” ከሌለ ህልውናም የለውም። ተፈላላጊም ናቸው፣ ተጠፋፊም ናቸው። “እኛ” “እኔ”ን ውጦ አይጠረቃም፣ “እኔ”ም የ “እኛ” ፍላጎቱ አያቆምም። ባጭሩ ማህበራዊነት…
Rate this item
(1 Vote)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ በኢሕአዴግ ሊቀመንበርነታቸውና በጠቅላይ ሚኒስትር ሥልጣናቸው፣ ከአምስቱ ክልሎች ማለትም ከጋምቤላ፣ ከቤንሻንጉል፣ ከሶማሊያ፣ ከአፋርና ከሐረሪ ከመጡ ሰዎች ጋር በጽ/ቤታቸው ሰሞኑን ተወያይተዋል፡፡ ተሰብሳቢዎቹ የመጡበት ብሔር ቢኖርም የመጡት የብሔር ውክልናን ለማጋነን ስላልሆነ፣ የየብሔራቸው ተወካይ አድርጌ ላያቸው አልፈለግሁም፡፡ የኢሕአዴግ ሊቀመንበሩ በመጪው…
Rate this item
(1 Vote)
የአድዋ ድልና ኢትዮጵያዊነት፣ ታሪክና ብሔራዊ መግባባት፣ የዘርና የብሔር ፖለቲካ በሚሉና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ የታሪክ ምሁሩ ዶ/ር ቴዎድሮስ ኃ/ማርያም ሰፊ ትንታኔ ሰጥተውናል፡፡ የክፍፍልና ብሄር ፖለቲካ ምንጩን ይነግሩናል፡፡ ምሁሩ ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ እነሆ፡-አድዋና ኢትዮጵያዊነት ምንና ምን…