ህብረተሰብ
የኢትዮጵያ የክፉ ጊዜ ወዳጅ - ሩሲያዊያን! ቀዳማዊ ኃይለሥላሴበ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ከኢትዮጵያ ጋር መልካም ግንኙነት ከነበራቸው የአውሮጳ አገሮች ውስጥ አንደኛዋ ሩሲያ ናች፡፡ ለዚህም ሁለት ዋና ምክንያቶችን ለመጥቀስ ይቻላል:: አንደኛው፤ ሩሲያ በአፍሪካ ቅኝ ግዛት የሌላት ሀገር በመሆኗ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ኢትዮጵያ…
Read 351 times
Published in
ህብረተሰብ
በአምቦ ከተማ በ1976 ዓ.ም ከአባቱ አቶ ሁንዴሳ ቦንሳና ከእናቱ ጉዲቱ ሆራ ተወለደ፡፡ እድሜው ለትምህርት ሲደርስም በአምቦ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በመግባት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን እንዲሁም በዚያው በአምቦ ከተማ በሚገኘው አምቦ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ደግሞ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ተምሯል፡፡በ1995 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ…
Read 392 times
Published in
ህብረተሰብ
- ጣና ከሌለ ባህር ዳር ላይ መኖር አይቻልም - ጣናን በመታደግ ጥረት የፌደራል መንግሥት ሚና ምን ይመስላል? - ማህበራዊ ሚዲያው ስለ እምቦጭ የሚያናፍሰው ጣናን ከእነ ጭራሹ የሚያጠፋ ነው ቅጠሉ አረንጓዴና ማራኪ ነው እጅግ አይን የሚስብ ወይን ጠጅ ቀለም አበባ አለው።…
Read 21988 times
Published in
ህብረተሰብ
ካፒቴኑ በረኛ ተካበ ዘውዴና ድሬደዋየሀረርጌና የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን የምንጊዜም ምርጥ በረኛ ተካበ ዘውዴ በቀደመ ትውልድ አይረሳም። የአንድ እግር ኳስ ቡድን ካፒቴን በጨዋታው ህግ መሰረት ብዙ ኃላፊነቶች የተጣለበት ወሳኝ ተጨዋች ነው። በጨዋታው ወቅት የቡድኑን ባጅ በማድረግ ይለያል። ካፒቴን በጨዋታ…
Read 4021 times
Published in
ህብረተሰብ
ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ሰሞኑን በከተማዋ ትልቁ የተባለውን የሸገር ዳቦ ፋብሪካ ባስመረቁበት ወቅት ባደረጉት ንግግርና ባስተላለፉት መልዕክት፤ “በትላንት ውስጥ የሚኖር ህዝብ ነገን ለመመልከትና ወደ ብልጽግና ለመገስገስ ይቸግረዋል” የሚል ሃሳብ ያንፀባረቁ ይመስለኛል - ቃል በቃል ባይሆን፡፡ ሁሉም በየሙያ ዘርፉ ተግቶ በመሥራት…
Read 983 times
Published in
ህብረተሰብ
ዳጉ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ባሳለፍነው ሳምንት “ጣና ሃይቅ የሀገር ሀቅ ሁለንተናዊ ትኩረት ለጣና” የተሰኘ አንድ የጉዞ መርሃ ግብር አዘጋጅቶ ነበር፡፡ ጉዞው ወደጣና ሲሆን የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች የበጐ ፈቃደኛ ጋዜጠኞች ህብረት አባላት፣ የተለያዩ የሚዲያ ተቋማት፣ የፋሲል ከነማና ባህር ከነማ ስፖርት ክለብ ደጋፊዎችን ያካተተ…
Read 511 times
Published in
ህብረተሰብ