ህብረተሰብ

Rate this item
(3 votes)
ሰላም ካለ በሰማይ መንገድ አለ “አሁንም እሳትና አበባ ከፊታችንአለ”በሐገራችን ጎላ ብለው ከሚታዩ ችግሮች መካከል አንዱ ሰፊ የጸጥታ መደፈርስ ችግር ነው፡፡ በተለያዩ ክልሎች የምንመለከተው የጸጥታ መደፍረስ በጣም ያሳስበናል፡፡ ይህ ችግር አጠቃላይ ስርዓቱን ለቀውስ የሚዳርግ ችግር እንዳይሆን ያሰጋል፡፡ በቅርቡ በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ብቅ…
Rate this item
(2 votes)
በአማራ ክልል ውስጥ ያለው እጅግ የሚልቀው ማኅበረሰብ፣ ችግርና ድህነት የኅልውና ሰረሰሩን ሊበጥሱት ታግለዋል፤ ጥለዋል፤ ወድቀውም ገልብጠዋል፡፡ ይኸ ማኅበረሰብ ሌሎች አያሌ ኢትዮጵያውያን ወንድሞቹ የደረሰባቸው አሣር ደርሶበታል፤ የመከራ ዘመኑን በሌላ የመከራ ዘመን ተሸጋግሯል፡፡ ከክልሉ ውጪ በመላው ኢትዮጵያ ውስጥ ተበትኖ ኑሮውን በመምራት፣ አገሩን…
Rate this item
(2 votes)
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተፈጥሮ የቆየውን የልዩነት ዘመን ለመቋጨት በቅርቡ በተፈጸመው ውሕደትና አንድነት ብዙ ሰው ቢደሰትም፣ የፓትርያርኮቹ ሁለት መሆን ግን አንዳንዶችን ሲያሳስብ፣ አንዳንዶችን ደግሞ ሲያደናግር ይታያል፡፡ አንዳንዶች ደግሞ ቤተ ክርስቲያኒቱን በመተቸት እንደ መመጻደቅም ያደርጋቸዋል፡፡ ለአንዳንዶች በፍትሐ ነገሥታችን ላይ ያለውን…
Rate this item
(2 votes)
 ”ተማሪዎቹ በአፍሪካ ደረጃም አኩሪ ውጤት ያመጣሉ” የስፔሊንግ ቢ ባለቤትና መሥራች* 1ኛ የወጣ አሸናፊ 280 ሺ ብር፣ 2ኛ የወጣ ደግሞ 140 ሺ ብር ይሸለማሉ ተብሏልየሁለተኛ ደረጃን ጨምሮ የዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን በአሜሪካ የተከታተሉት አቶ ዐቢይ በቀለ፤ በአገራችን የዛሬ 6 ዓመት የተጀመረው የ”ኢትዮጵያ ስፔሊንግ…
Rate this item
(4 votes)
• የሜቴክ ታላቅ ውድቀትና ቅሌት፣ ከእድሜው በላይ እጅጉን የገዘፈ ነው። በ8 ዓመታት ውስጥ ብዙ ቢሊዮን ብር ባከነ። ግን... • ለዓመታት ያልተጓተተ፣ እጥፍና ድርብ ወጪ ያልፈጀ፣ ቢሊዮኖችን ያላባከነ የመንግስት የቢዝነስ ፕሮጀክት የታለ? የለም፡፡ • የመንግስትን ቢዝነስ፣ “እርም” እንበል። ይቅርታ ጠይቀን፣ ከግል…
Rate this item
(2 votes)
እ.ኤ.አ. ኦገስት 3, 1492 ከፓሎዝ ወደብ (ስፔን) የተነሱት ኒና፣ ፒንታ እና ሳንታ ማሪያ የተባሉት መርከቦች ከያዟቸው ሰዎች መካከል አንድ ራዕይ ያለው ሰው ይገኙበት ነበር፡፡ ይህም ሰው በመርከቦቹ ውስጥ ያሉትን ሰዎች የሚመራ ነበር፡፡ ይህ ሰው አንድ ነገር ያያል - ከባህር ጉዞው…