ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
- የ140 ቢሊዮን ዶላር ሃብት ለሁለት ይካፈላሉ - የፍቺው መንስኤ አልታወቀም ቢሊየነሮቹ ቢል ጌትስና ሜሊንዳ ጌትስ ባለፈው ሳምንት ፍቺ (ሜይ 3) ለመፈፀም መወሰናቸውን ይፋ ሲያደርጉ ብዙዎች ተደናግጠዋል። ለ27 ዓመታት የዘለቀው ትዳራቸው ሰላማዊና የተረጋጋ እንደነበር ይነገራል። በቢዝነስ ስራቸውና በበጎ አድራጎት እንቅስቃሴያቸው…
Rate this item
(0 votes)
 "--በርካታ አርአያ የሆኑኝ ሰዎች ቢኖሩም፣ ከሁሉም የላቀችው አርዓያዬ ግን እናቴ ናት። ዛሬም ድረስ የምመራባቸውን የሕይወት መርሆዎች የቀሰምኩት ከሷ ነው። ከዋና ዋናዎቹ መካከልም፤ ሁሉንም ሰው እኩል ማክበር የሚለው መርህ ትልቁ ነው።--" ባለፈው ሰኞ ለሊት በኮሮና ሳቢያ ህይወታቸውን ባጡት ወ/ሮ ዘሚ የኑስ…
Rate this item
(1 Vote)
• ሴት ልጅ ዓላማ ሲኖራትና ተስፋ ስትሰንቅ ትበረታለች • ዳያስፖራው የአገሩን ፍቅር በደስታና በተድላ አይለውጥም • ኢትዮጵያ እንደ ጨለመባት አትቀርም፤ ይነጋላታል ተወልደው ያደጉት በደቡብ ክልል፣ አለታ ወንዶ በተባለች ትንሽ የወረዳ ከተማ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በትውልድ ቀዬአቸው ተምረው፣ ለሁለተኛ ደረጃ…
Rate this item
(12 votes)
በማኅበረሰባችን ልማድ መሠረት በዕድሜ ታላቅ የሆኑ ሰዎችን (ወንዶችን) ‘’ጋሼ’’ ወይም “ጋሽዬ” ብሎ መጥራት የተለመደ ነው፡፡ ”ጋሼ” ብሎ ”አንተ” ከተከተለ ደግሞ የበለጠ ቀረቤታ መኖሩን ይጠቁማል፡፡ ተማሪዎቹና የአካባቢው ማኅበረሰብ አባላት አብዛኞቹ “ጋሼ” ወይም “ጋሽዬ” እያሉ ይጠሩታል፡፡ መጠሪያ ስሙ አስፋው የምሩ መሆኑን የማያውቁ…
Rate this item
(2 votes)
ሕዝብን ማን ይሰራዋል? ሀገርን የሚያክል ግዙፍ ጥያቄ… መልሱ ግን በአንዲት ቃል የሚገለጽ ቀላል! ሕዝብን ማን ይሰራዋል? ጋዜጦች! እንዴት ካልኽ ተከተለኝ… ቶማስ ጀፈርሰን አሜሪካዊያን founding fathers እያሉ ከሚያንቆለጳጵሷቸው ታላላቆች አንዱ ነው፡፡ ፈላስፋ፣ አርክቴክት፣ የህግ ባለሙያ፣ ዲፕሎማት ወዘተ ወዘተ ከስሙ ፊት ለቁልምጫ…
Rate this item
(0 votes)
“ታላቅ ዘፋኝ የሚባለው ዝምታችንን የሚያዜምልን ነው” ኪነ ጥበብ በንፁሐን ልቦና ውስጥ የምትወለድ፣ ሀገሯም ንፁህ ተፈጥሮ ከተቀዳጀችው ከእውነት ዘንድ ነው። ኪነ ጥበብ ከተማዋ እውነት ነው ስንል በዝምታ፣ በፀጥታ፣ በእርጋታ ውስጥ ያለን ሃይል ያለፍርሃት መግለጽ ትችላለች እያልን ነው። የፈጠራ ሰዎች ያዩትንና የተሰማቸውን…
Page 13 of 231