ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
- “በግፍ በመከራ ወጥተን፤ በክብር በሞገስ ወደ አገራችን ተመልሰናል” - “ፓትርያርኩን ለማባረር የቤተ ክርስቲያኒቱ በጀት ለ3 ወራት ታግዶ ነበር” - “ጠ/ሚኒስትሩ ለቤተ ክርስቲያኒቱ በጣም ባለውለታ ናቸው” ከሃያ ስድስት ዓመታት በፊት በስደት ከአገራቸው ወጥተው በኬኒያ በኩል ወደሰሜን አሜሪካ የተጓዙትና ላለፉት 17…
Rate this item
(2 votes)
 ኢትዮጵያ የአብዮታዊ ዲሞክራሲ ስርዓት አቀንቃኝ ከሆነች 27 ዓመታትን አስቆጠረች። በእነዚህ ዓመታት ዲሞክራሲን ትካነው ዘንድ በዜማ፣ በግጥምና በውዝዋዜ ሞክራዋለች፡፡ ዲሞክራሲ በሀገሪቷ ውስጥ ተዘርቶ፣ አብቅሎና አብቦ ፍሬ እንዲያፈራ የተደረጉት ልምምዶችና ትግበራዎች የማይካድና በብዙ መልኩ ሊመነዘር የሚችል አዳጊ ለውጥና ውጤት አምጥተዋል። ለውጡ ለውጥ…
Rate this item
(7 votes)
ክፍል- 6 ጠ /ሚ ዐቢይ አህመድን በተአምራዊነት ተረክ ብሩህ ዓለምነህ (በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና መምህር) የተአምራዊነት እሳቤ በዋነኛነት የመንስኤ-ውጤት ግንዛቤ ላይ የሚያተኩር ፅንሰ ሐሳብ ነው፡፡ በዚህ ትኩረቱም ‹‹ተአምራዊነት›› በአብዛኛው መንስኤውን በመተው ውጤት ላይ ብቻ ያተኩራል፡፡ ውጤት ላይ ብቻ የሚያተኩረው ደግሞ መንስኤው…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ የወቅቱ አየር በነውጥና በለውጥ ደመና እየከበደ እንደሚሄድ የዕለት ተዕለቱ የኑሯችን ሜትሮሎጂ በትንበያ ሳይሆን በተግባር እያረጋገጠልን ነው፡፡ ከደመናው ሰማይ ሥር ብሩህ ተስፋ የሚፈነጥቁ ጨረሮች ሲያሞቁን ሃሌሉያ የምንለውን ያህል በአንፃሩም በሌላው የደመና ክፍል የከበደው አየር ምን አይነት ውሽንፍር ሊያዘንብ ይችል ይሆን…
Rate this item
(3 votes)
ቅድመ አያቶቼ የሚኒልክን ጦር ለስንት ጊዜ ገትረው ይዘው ሲያበቁ፣ በመጨረሻ ሚኒልክ ጠንከር ያለ ዘመቻ አካሂደው የወላይታን ጦር አሸነፉ፡፡ ከዛ መልስ የሆነው ሁላችንም ከታሪክ የምናውቀው ነው። ግን ታሪክ ተገልብጦ ካዎ ጦና አሸንፈው ቢሆንስ ወላይታዎች ምን እናደርግ ነበር?የመጀመሪያ እርምጃ የሚሆነው እያንዳንድሽ ታላቁን…
Rate this item
(1 Vote)
በታሪክ ሁነቶች ፍም ብቻ ሳይሆን ዐመዱ ውስጥ ተደብቀው ብቅ የሚሉ ብርቆች እንዳሉ የዘመን ብራናዎች ላይ የተከተቡ ሀቆች፣ በታሪክ ሸራ ላይ የተሳሉ ውብ ሥዕሎች ያወሩናል!በኢትዮጵያ ታሪክ በደም የጨቀየው የደርግ ዘመን፣ ከሁሉ ይልቅ የኢሕአፓና የደርግ- መኢሶን ፍልሚያዎች ዕብደት፣ ዛሬም ድረስ ቆይቶ፣ ሀገሪቱ…
Page 12 of 165