ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ በኢጣሊያ በተሰነዘረባት ጥቃት የግዛት አንድነቷን ለመጠበቅና ነጻነቷን ለማስከበር ሶስት ጦርነቶች ለመዋጋት ተገድዳለች፡፡ከአውሮፓ አገሮች ሁሉ ግዛትን በቅኝ በማስፋፋት ተግባር ወደ ኋላ የቀሩት ጣሊያኖች፤ እንደ አባ ማሲያስና ጁሴፔ ሰፖቶ ያሉትን ሰዎች ‹‹በወንጌላዊነት›› ሽፋን ወደ ኢትዮጵያ በመላክ የስለላ ሥራ እንዲሠሩ አደረጉ። ከአሰብና…
Rate this item
(1 Vote)
አገር እንድትበለጽግም ሆነ እንድትጎሳቆል የሚያደርጓት የራሷ ሰዎች ናቸው፡፡ የአንዲት አገር ሰዎች ሲደማመጡ፣ መተባበርና መደጋገፍ ይጀምራሉ። የውይይትና የክርክር ባህልም ያዳብራሉ። በመወያየታቸውና በመከራከራቸው፣ አገራቸውን ሊያበልጽጉ የሚችሉ አማራጭ ሃሳቦችን ያመነጫሉ። ልዩነትና ቅራኔ በመካከላቸው ቢፈጠርም፣ ተወያይተው ለመግባባት አይቸገሩም፡፡ የዚህ አይነቱን ባህል ዕውን ያደረጉ ህዝቦች…
Rate this item
(0 votes)
• የዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ፋውንዴሽን ለማቋቋም ስምምነት ላይ ደርሰናል • ቅርሶችን ከውጭ አገራት የማስመለስ ከፍተኛ መነቃቃት ተፈጥሯል • እንግሊዞች የመቅደላ አምባ ሙዚየም ግንባታን ማገዝ አለባቸው የዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ 150ኛ ዓመት ዝክረ በዓል “መስዋዕትነት ለብሔራዊ ኩራት” በሚል መሪ ቃል ከሚያዝያ 2-8…
Rate this item
(0 votes)
‹‹ሰው በመወለድ ማደግና መሞት መካከል ሦስት ስሞችን ያስተናግዳል፡፡›› ይላሉ፡፡ ቤተሰቡ የሚያወጣለት፡ ማሕበረሰቡ እርሱን የሚያውቅበትና በህይወት ዘመኑ መጨረሻ የሚያገኘው ስሙ፡፡ ‹‹ከመልካም ሽቱ መልካም ስም፥ ከመወለድ ቀንም የሞት ቀን ይሻላል።›› እንዲል መጽሐፍ፡፡የአስቆሮቱ ይሁዳ ወላጆቹ ‹‹ይሁዳ›› የሚለውን የተከበረ ስም አወጡለት።በሐዋርያት የገንዘብ (ከረጢት) ያዥነት…
Rate this item
(2 votes)
ዕውቁ የታሪክ ምሁር ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ፤ በዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ የ150ኛ ዓመት ዝክረ በዓል ላይ ጥናታዊ ጽሁፍ ካቀረቡ ምሁራን አንዱ ሲሆኑ “ዘመን የማያደበዝዘው የቴዎድሮስ አሻራ” የሚል ርዕስ የሰጡት የጥናት ጽሁፋቸው አድናቆት ተችሮታል፡፡ ለመሆኑ ዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ ምን ዓይነት መሪ ነበሩ? ራዕያቸውን…
Rate this item
(1 Vote)
 “--ለአውጉስጢን ታላቅ ክብር ያለው ጥበብ ሃይማኖት ነው፤ የዕውቀቶች ኹሉ መዳረሻ ለሃይማኖት ማገልገል መቻል ነው፤ ፍልስፍናከተፈጥሮ ጋር የተናበበችና በምክንያት የምትመራ ስለኾነች ለክርስትና ሃይማኖት መልካም አገልጋይ መኾን ትችላለች፡፡--” መግቢያቅኔ ከፍልስፍና ጋር ባለው ግንኙነት ዙሪያ የምናደርገውን ምርመራ በግሪክ ፈላስፎች ዙሪያ ተሽከርክረን፣ ባለፈው ሣምንት…
Page 11 of 157