ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
“ሠላምና መረጋጋት ሳይፈጠር የሚደረግ ምርጫን እንቃወማለን” ወደ ሀገር ውስጥ ከገባ አራት ወራትን ያስቆጠረው የ50 አመቱ የዕድሜ ባለፀጋ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢህአፓ)፤ ራሱን በአዲስ መልክ እያደራጀ እንደሚገኝ የፓርቲው ሊቀመንበር አቶ መርሻ ዮሴፍ ይናገራሉ፡፡ ድርጅታቸው ለኢትዮጵያ የሚጠቅም የሶሻል ዲሞክራሲ ርዕዮተ ዓለም…
Rate this item
(4 votes)
በአፄ ኃይለሥላሴ መንግሥት ላይ አመታት ያስቆጠሩ የተማሪዎች አመፃዎች ተደርገዋል። ቦግ እልም ይል የነበረው አመጽ፣ ግው ብሎ የነደደው በየካቲት 1966 ዓ.ም ላይ ነው፡፡ በነዳጅ ዋጋ ላይ በተደረገው ጭማሪ ታክሲዎች ስራ አቆሙ፡፡ በጅማ ጉባኤ በቀጠሮ ያደረው የመምህራን ተቃውሞ ተከተለ፡፡ ትምህርት ቤቶች ሥራ…
Rate this item
(2 votes)
የሰማሁት አንድ ታሪክ- በእጅጉ መሥጦኝ ሳሰላስል፣ የኛን ሀገር የቅርብ ጊዜ ታሪክ እየመሰለኝ መጣ፡፡ ሰውየው፤ አንድ ሺህ ብር የማይሞላ ደሞዝ የነበረውና ኑሮውን በመከራ የሚገፋ ነው፡፡ ታዲያ ፈጣሪ ከሰማይ አየውና፣ ብዙ ሚሊዮን ብሮች የሎተሪ ዕጣ ወጣላት። ይሁንና ይህ ገንዘብ ለሰውየው ፀጋ ብቻ…
Rate this item
(1 Vote)
በሳይበር ሴኩዩሪቲ፣ ዳታ ሳይንስና በአመራር ጥበቦች ላይ የሚያተኩር ስልጠና በአገራችን ሊሰጥ ነው፡፡ አክት አሜሪካን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ በአሜሪካ አገር ከሚገኝና መሃርሺ ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር በሚሰጠውና በአገራችን የመጀመሪያ ቢሆነው በዚህ የሳይበር ሴኩዩሪቲና ዳታ ሳይንስ ቴክኖሎጂ ብቃት ያላቸውና በገበያው ከፍተኛ ተፈላጊ የሆኑ ባለሙያዎችን…
Rate this item
(1 Vote)
“… ዛሬ የውሃ መስመሮች በሙሉ በፕላስቲክ ቱቦ እየተተኩ ነው፡፡ መኪናዎች በአብዛኛው በፕላስቲክ ነው የሚሰሩት፡፡አውሮፕላን 80 በመቶ ፕላስቲክ ነው፡፡ ኮምፒውተር፣ ስልክ፣ ጠረጴዛ፣ ወንበር … ሁሉም ፕላስቲክ እየሆነ ነው፡፡…” በኬሚስትሪ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ድግሪያቸውን ያገኙት አቶ ሲሳይ ክፍሌ፤ የኮምፒውተር ሳይንስ ትምህርት…
Rate this item
(2 votes)
ጓደኛዋ አድርሺልኝ ያለቻት ሻምፑ አደንዛዥ ዕፅ ሆኖ ተገኘ ከአምስት ኪሎ ዩኒቨርሲቲ በሲቪል ምህንድስና ሙያ ተመርቃ፣ በጥሩ ደመወዝ በመስራት ላይ የነበረችው ናዝራዊት አበራ፤ እንደ ነፍሷ የምትወዳትና አጥብቃ የምታምናት አብሮ አደግ ጓደኛ አለቻት። ይህቺው ጓደኛዋም “ቻይናን ጐብኝተን እንምጣ” የሚል ግብዣ ስታቀርብላት፣ ናዝራዊት…
Page 2 of 167