ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
 - ለኮሮና የሰራሁትና ለአተት የሰራሁት ብዙ ልዩነት አላቸው - በ3ሺ 500 ብር ይሸጣል ተብሏል - ኮሮና ቫይረስ ሲቆምም የመሳሪያው ጥቅም የሚቆም አይደለም - ግለሰቦች መሳሪያውን እንድሰራላቸው ትዕዛዝ ሰጥተዋል ተወልደው ያደጉት እዚህ አዲስ አበባ፣ ቀበና ተብሎ በሚጠራው ሰፈር ነው፡፡ በሙያቸው ሜካኒክ…
Rate this item
(1 Vote)
የኮሮና ቫይረስ ከወደ ቻይና ከተሰማ ጊዜ ጀምሮ በቅርበት ስከታተል ቆይቻለሁ:: ከቀን ወደ ቀን በሽታው እጅግ በሚያስደነግጥ ፍጥነት የሰዎችን ህይወት እየቀጠፈና እየተዛመተ በመምጣት፣ የሰው ልጆች ትልቅ ስጋት ከሆነ ውሎ አድሯል፡፡ በሽታዉም የሰው ሁሉ ጠላት በመሆን እጅጉን እያስገመገመን ይገኛል፡፡ በሽታው እያስከተለ ስላለው…
Rate this item
(2 votes)
 “አስቦስ እንደሆን ሰይጣኑ ለበጎያቃጠለው ቤትህን ሊያሞቅህ ፈልጎ?!” (ሰ. ሣ.)ወርኀ መጋቢት የራሱ/ሷ የባህርይ ግብር አለው/አላት፤ ከጎረቤቱ/ቷ የካቲትና ከሌሎች አዝማዶቹ/ቿ (ለምሳሌ ከኅዳር) የሚወርሰው/የምትወርሰው የዝምድና መልክ ባለቤት ነው/ናት፡፡ መጽሐፍ እንዲል፣ ቀን ለሌላው ቀን ይናገራል፤ ሌሊትም ለሌሊት ዕውቀትን ያስተላልፋል፡፡ በውርርስ ሂደቱ ለሰው የሚሰማ ንግግርና…
Rate this item
(4 votes)
ሼህ መሐመድ አልአሙዲ፤ እስከዛሬ ለብዙ ሺ ኢትዮጵያውያን፣ የስራ እድል ፈጥረዋል፡፡ በቀጥታና በተዘዋዋሪ፣ መቶ ሺ ኢትዮጵያውያን በስራ ራሳቸውን ችለው መተዳደሪያ ገቢ አግኝተዋል ከነቤተሰባቸው፣ በርካታ መቶ ሺ ሰዎች ሰርቶ የመኖር የክብር ኑሮ ተጐናጽፈዋል ማለት ነው፡፡ በርካታ አምራች ፋብሪካዎችንና ቢዝነሶችን በማቋቋም፣ የአገራችን የኢኮኖሚ…
Rate this item
(4 votes)
‹‹-ይህ ቸልተኝነት የጣልያናውያን ትልቁ ችግር ነበር፡፡ በሽታውን ተራ ነገር አድርገን ነበር የቆጠርነው፤ ንቀነው ነበር፡፡-›› በዓለማችንና በሃገራችን አስፈሪ ቀናት፣ ወራትና ዓመታትም በምጥ ታልፈው ‹‹ታሪክ›› በሚል ስያሜ በየድርሳናቱ ተቀምጠው ይነበባሉ፡፡ ከጥንትም ጀምሮ የሰው ልጆች በጦርነት፣ በረሃብ፣ በበሽታና በስደት ማለፍ የዕጣ ፈንታቸው አንዱ…
Rate this item
(3 votes)
“በሽታ አምጭ የሆኑ ህዋሳት በወረርሽኝ መልክ ሲስፋፉ የሰው ልጅ ከእነዚህ ሕዋሳት ራሱን ለመጠበቅ በታወቁ መንገዶች፣ የቻለውን ያህል ራሱንሲከላከል ኖሯል፡፡ ከእምነት አንጻር የሰው ልጅ እንዲህ ማድረጉ በእግዚአብሔር ጥበቃ የሚተማመን መሆኑን ማሳያ ነው፡፡ ከዚህ ውጭ ራስን ለአደጋ አሳልፎ ሰጥቶ እግዚአብሔር ጠባቂ መሆኑን…
Page 10 of 202