ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
“--እያሰቡ መሞት፣ ሳያስቡ ከመኖር የተሻለ መሆኑን ሲሰብክና ሲያስተምር የነበረ ሊቅ፤ ለሃሳብ ልዕልናና ለእውቀት መንበር ሲል እራሱን እስከ ሞት አሳልፎ በመስጠትም ጭምር በተግባር አሳይቷል፡፡ እየኖረ ከሚሞት፣ በሞቱ ውስጥ መኖርን መርጦ ሞተ፤ በዚህም በሞቱ ሞትን እንደ እየሱስ ድል ነሳ ማለት ነው፡፡--” እንደ…
Rate this item
(1 Vote)
“--ባህሩ ዘውዴ በመፅሐፋቸው ባያካትቱትም፣ ኢትዮጵያን የማዘመን ሐሳብ በሦስተኛው የአብዮቱ ትውልድም ቀጥሏል፡፡ ይህ ትውልድ ሶሻሊስቷን ሩሲያን እንደ አብነት በመውሰድ ትውፊታዊ የሆነውን ነገር በሙሉ ኋላ ቀር አድርጎ በመቁጠር፣ የሥር ነቀል አብዮታዊ መንገድን ያቀነቀነ ነው፡፡ --” (ይህ ፅሁፍ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የባህል ማዕከል፣…
Rate this item
(0 votes)
 “ፕሮጀክቱ ብዙዎችን ባለሃብት አድርጓል” • ለሴቶች ሥራ ፈጣሪዎች ከ50 ሺ ብር - 1 ሚሊዮን ብር ያበድራል• ባለፉት 6 ዓመታት ከ17 ሺ በላይ ሴቶች የዕድሉ ተጠቃሚ ሆነዋል የሴቶች ኢንተርፕሪነርሽ ልማት ፕሮጀክት፣ ከ6 ዓመት በፊት መንግስት በብድር ባገኘው ገንዘብ የተጀመረ ሲሆን በርካታ…
Rate this item
(0 votes)
 “በተሰማራሁበት ዘርፍ ትልቅ ደረጃ ላይ እደርሳለሁ” ማርታ ከበደ ማርታ ከበደ እባላለሁ፡፡ የአዳማ ነዋሪና የአምስት ልጆች እናት ነኝ፡፡ በራሴ ተነሳሽነት ከትንሽ ንግድ ተነስቼ ስፍጨረጨር ነበር፡፡ የሴቶች ኢንተርፕሪነርሽፕ ፕሮጀክትን አግኝቼ ሥልጠና ከወሰድኩ በኋላ በብድር ታግዤ፣ ንግዴን በማስፋፋት፣ በአሁኑ ሰዓት፣ የጋርመንት ማምረቻና መሸጫ…
Rate this item
(0 votes)
“age of fragmentation” ለሚለው አገላለጽ፣ ከሰሞኑ ተጨማሪ አሳዛኝ ማስረጃ መገኘቱ ሲነገር ሰንብቷል፡፡ ለዚያውም በአውሮፓ ህብረት ምርጫ:: ተሰነጣጥቆ የመፍረስ፣ ተፍረክርኮ የመበታተን፣ ተበጣብጦ የመተራመስ ምሳሌዎች፣ ብዙውን ጊዜ የአፍሪካና የአረብ አገራት፣ አልያም የኤስያና የደቡብ አሜሪካ አገራት ቢሆኑብን፣ ዘወትርም ሲጠቀሱ ብንሰማ፣ ከእውነታው የራቀ ግነት…
Rate this item
(0 votes)
 “--ዝምታ የተወጠረን ገመድ እንደ ማርገብ ነው፥ ዝምታ ከሩጫና ከውክቢያ ጋብ ብሎ ፋታ እንደመውሰድ ነው፥ ፋታ ወስደን ስናበቃትላንት እንዴትና ምን እንደነበርን፥ ዛሬ የትና ምን ላይ እንዳለን ፥ ነገ ወዴትና እንዴት እንደምንጓዝ እናውጠነጥናለን።--” ስለ ኑሮው፣ ስለ ፖለቲካው፣ ስለ እምነቱ፣ ስለ መዝናኛው፣ ስለ…
Page 9 of 182