ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
አንድ ሀገር የምትሄድበት ወይም እንድትሄድበት የሚፈለግበት መንገድ ፍልስፍና ይባላል፡፡ በመሆኑም የማናቸውም ሀገር ህዝብ የሚመራበት የራሱ የሆነ አሊያም ከሌሎች ሀገራት የተቀዳ ፍልስፍና አለው፡፡ ይህን ስንል ምን ማለታችን ነው? የፍልስፍናስ ትርጉም ምንድነው? የሚሉትን መሰረታዊ ጥያቄዎች መመለስ ተገቢ ነው፡፡ለፍልስፍና አንድ ወጥ ብያኔ ለመስጠት…
Rate this item
(1 Vote)
በእኛ አገር ፖለቲካ መጠፋፋት የተለመደ ነው፡፡ የምንታወቅበት መለያችን ነው፡፡ ደርግና መኢሶን እጅና ጓንት ሆነው ሰርተዋል፡፡ ከኢሕአፓ ጋር በሌላ ግንባር ቆመው፤ ‹‹የጠላቴ ጠላት›› በሚል እጃቸውን ሰንዝረዋል። በዚህ ፀብ ውስጥ ሃይሌ ፊዳ ችግሮችን በሰላም ለመፍታት የተሻለ አቋም እንደነበረው ተጽፏል፡፡ ሃይሌ፤ ለመንግሥቱ ኃ/ማርያም…
Monday, 30 December 2019 00:00

ተስፋዋ የበዛ አገር!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
‹‹ተስፋ››፣ በባዶ ሜዳ አይመጣም፡፡ የመሻሻል አላማና ጥረት፣ የስኬት ጅምርና የስልጣኔ ታሪክ፣ እምቅ አቅምና የከፍታ ‹‹እድል›› … በእውን የሚታይ ከሆነ፣ በፈተና ጊዜም እንኳ፣ ተስፋ አይሞትም፡፡ በዚህ በዚህ፣ ኢትዮጵያ ከጥንት እስከ ዛሬ፣ ለበርካታ ሺ ዓመታት፣ ‹‹የተስፋ ምድር›› ሆና የዘለቀች አገር ናት ማለት…
Rate this item
(1 Vote)
- ፋሲል ቤተ - መንግስት ነፍስ ይዘራል ተብሏል - ጎንደር ለጥምቀት በዓል አስፓልቷን ታጥባለች - ነዋሪዎች እንግዶችን በየቤታቸው ያሳድራሉ በዘንድሮው የጎንደር የጥምቀት በዓል ከ1 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ይታደማሉ ተብሎ… የሚጠበቅ ሲሆን የጎንደር ከተማ ለበዓሉ ከፍተኛ ዝግጅት እያደረገች ነው ተብሏል። ስለ…
Rate this item
(2 votes)
አብረሃም ሊንከን፤ በዘመኑ ብቻ ሳይሆን በዘመናችንም ከአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች ሁሉ ከፍ ያለ ቦታ ያሰጠው የተለየ ማንነቱ ነበር:: ከልጅነቱ ጀምሮ የነበረው መልካም ጠባይ፣ ለሀቅ መቆም፣ ለሰዎች መራራት፣ ሰዎችን ማገዝ እንዲሁም በሥልጣን ዘመኑም ወደ ሕዝቡ ሕይወት ቀረብ ብሎ መኖሩ ነው፡፡ የገበሬ ልጅ የነበረው…
Rate this item
(2 votes)
“--ጃንሆይ ራስ አሥራተ ከእግራቸው ላይ እንዲነሱ ካደረጉ በኋላ፣ የሚከተለውን ምላሽ ሰጡ፤ ‹‹እስኪ ንገረን እባክህ? ንጉሥ ዳዊት ሥልጣኑን በፈቃዱ ለቅቋል? ወይስ ሥልጣኑን በፈቃዱ የለቀቀ የኢትዮጵያ ንጉሥ በታሪክ ውስጥ ነበር? እግዚአብሔር እስከፈቀደልን ጊዜ ድረስ እንገዛለን፡፡ እኛ ከሄድን በኋላለኢትዮጵያ የሚጠቅማትን እርሱ ያውቃል››” ዶ/ር…