ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
“በድህረ ዋለልኝ ያለፉት ኀምሳ ዓመታትም፣ የ”ብሔሮች ጥያቄ” እና “የመነጠል ፉከራ” ያልተዘጉ አጀንዳዎች ሆነው ቀጥለዋል፡፡ የኢትዮጵያችን ህላዌም ሁሉን በፈጠረ አምላክ ላይ፤ ከእርሱ በመለስም በመከላከያ ሰራዊት ነፍጥ ላይ እንደቆመ፣ ሁለተኛውን ሀምሳ ዓመት ጀምረናል፡፡ በሔኖክ ገለታው መንደርደሪያግራም ነፈሰ ቀኝ የኢትዮጵያ ሃገረ መንግሥት (state)…
Rate this item
(2 votes)
“አቤት የሰዉ ድንጋጤ!… አቤት የሰዉ ሃዘን! … አቤት ትርምስ! … ለገሃር ሰማይን ድንኳንዋ አድርጋ ለቅሶ ተቀመጠች…. ያዙኝ ልቀቁኝ አለች…. ያልተሰማ ጩኸት…ያልተረጨ እምባ… ያልተደቃ ደረት… አልነበረም፡፡” ከትናንት ወዲያ ለገሃር አካባቢ ያየሁት አይነት ዘግናኝ ትእይንት በህይወት ዘመኔ አጋጥሞኝ አያውቅም፡፡ ሐሙስ ጥር 7…
Rate this item
(1 Vote)
“በያመቱ ጥር 10 ቀን የጥምቀት ዋዜማ ወይም የከተራ ዕለት ከሰዓት በኋላ ታቦታት ሁሉ ከየመንበረ ክብራቸው በካህናትና ምዕመናን ታጅበው፣ ወደ ባሕረ ጥምቀት ሲወርዱ፣ ሃይማኖታዊና ባህላዊ ዝማሬና ምስጋና ይደረጋል፡፡ “ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አማኞች ዘንድ በያመቱ ጥር 10 እና 11…
Rate this item
(1 Vote)
 የዘንድሮው ምርጫ፣ ‹‹ከውዝግብ የፀዳና እንከን አልባ›› እንዲሆንልን ብንመኝ፣ መልካም የቅንነት ምኞት ቢሆንም እንኳ፤ ሊሳካልን ይችላል ማለት አይደለም፡፡ “የዘንድሮ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ”፣ በአንዳች ተዓምር፣ ከድህነትና ከችግር መላቀቅ እንደማይችል ይገባን የለ? የዘንድሮው የፖለቲካ ምርጫም እንዲሁ፣ ከውዝግብና ከእንከን የማምለጥ እድል የለውም፡፡ ከሌላ ባለፀጋ ፕላኔት…
Monday, 13 January 2020 00:00

የአርሾ የ47 ዓመት ጉዞ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በአገራችን በህክምናው ላብራቶሪ ሥራ ዘርፍ ላይ ተሰማርቶ ላለፉት 47 ዓመታት ሲንቀሳቀስ የቆየው አርሾ ሜዲካል ላብራቶሪ ያለፋቸውን የ47 ዓመታት ጉዞና ወደፊት ሊያከናውናቸው ያቀዳቸውን ተግባራት አስመልክቶ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ናፍቆት ዮሴፍ የአርሾ ሜዲካል ላብራቶሪ ማኔጂንግ ዳይሬክተርከሆኑት ከወ/ሮ ዘላለም ፍስሃ ጋር ቆይታ አድርጋለች፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
- በዘንድሮው ምርጫ ለመወዳደር ከፍተኛ ዝግጅት ላይ ነን - በሜዳ ላይ ነው የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ያካሄድነው - በእኛ አካባቢ ለውጡ ገና ሽታውም አልደረሰም የቁጫ ሕዝብ የረዥም ጊዜያት የማንነት ጥያቄ ሲያቀርብና በዚህም ጥያቄ ብዙ መስዋዕትነት ሲከፍል መቆየቱን አዲስ የተመሰረተው የቁጫ ሕዝብ…