ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
ወጣትነት ለሥራ፣ ለትግል፣ ለለውጥ፣ ለአዲስ ነገር ተነሳሽነት ጎልቶ የሚታይበት ዕድሜ እንደመሆኑ፣ የአንዲት አገር ዕድገትም ሆነ ውድቀት በየዘመኑ ባለው ወጣት ትውልድ እንቅስቃሴ ላይ የተመረኮዘ ነው፡፡ ሥራ ፍለጋ ከገጠር ወደ ትናንሽ ከተሞች የሚፈልሱ እንዲሁም ከመጀመሪያ ደረጃ እስከ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዲግሪ እንዲሁም በተለያያ…
Rate this item
(2 votes)
አንጋፋው ጅማ ዩኒቨርሲቲ ዘንድሮ በሁለት ዙሮች በድህረና ቅድመ ምረቃ ተማሪዎችን ያስመረቀ ሲሆን በመጀመሪያው ዙር (ሰኔ 22 ቀን 2011 ዓ.ም) 3301 ተማሪዎችን፣ በሁለተኛው ዙር (ሰኔ 29 ቀን 2011 ዓ.ም) ደግሞ 2376 በድምሩ 5ሺህ ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ለመጀመሪያ ጊዜ በርካታ ቁጥር ያላቸው…
Rate this item
(2 votes)
!“--በአሁኑ ወቅት በሀገራችን በብዙዎቹ አካባቢዎች ፈጣሪን መፍራት ቀርቷል፡፡ ትልቅ ሰው ማክበር ብርቅ ሆኗል፡፡ ፍቅርና መተሳሰብ ርቋል:: ይሉኝታ የሚባል ነገር ተረት ተረት ሆኗል፡፡ ይህ ሁሉ የሚያሳየው በአጭሩ መደማመጥ መጥፋቱን ነው፡፡ በዚህም ምክንያት ወደ “ገሀነም” የሚወስዱ መንገዶች ወለል ብለው ተከፍተዋል፡፡ ከተደማመጥን በብልሃት…
Rate this item
(1 Vote)
“…የማንም ሐይማኖት ተከታይ አይደለሁም፤ የኔ ሐይማኖት የሁሉንም እኩልነት መጠበቅና ዘረኝነትን ማጥፋት ነው…” ባለፈው ወር ለአንድ የግል ጉዳይ ወደ ሰሜኑ ዋልታ አገር ስዊድን ብቅ ብዬ ነበር፡፡ ማታ ላይ በቴሌቪዥን ፕሮግራም፣ አንዲት ጥቁር ሴት፣ ከአንድ ከታወቀ የሊበራል ፓርቲ ፖለቲከኛና መሪ ጋር ስትከራከር፣…
Rate this item
(2 votes)
ሐሳብ ማስገሪያሕዝበኝነት (Poplulism) ለሰፊው ሕዝብ ፋይዳ ያለው ፣ሥርነቀል ለውጥ በማምጣት፣ ዘላቂ ዴሞክራሲዊ ሥርዓትን በመገንባት ፈንታ፣ ለሕዝብ ስሜት ቅርብ የሆኑ ሰሞነኛ አጀንዳዎችን በማቀንቀን ለፖለቲካ ትርፍ መታተር ነው፡፡ በዚህ የፖለቲካ ስልት ሥልጡን የሆኑ መሪዎች፤ የሰፊውን ሕዝብ ስሜት በሚያጎሹ ተቀናቃኞች ላይ የማጥቃት ዘመቻ…
Rate this item
(1 Vote)
 በኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና አብራሪ በበረራ መማረክ የጀመርኩት ልጆች ሳለን አባቴ፣ እኔና እህቶቼን ወደ አየር ማረፊያ እየወሰደ አውሮፕላን ሲያርፍና ሲነሳ ያሳየን በነበረበት ወቅት ነው፡፡ አባቴ አውሮፕላኑን የሚያሳየን የአብራሪነት ፍላጎት እንዲቀሰቀሰብን አስቦ አይመስለኝም፡፡ በእኔ ልብ ውስጥ የአብራሪነት ፍላጎት ያደረው ግን በዚያን…
Page 3 of 180