ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
 “--የብሉይ ኪዳን ታሪኮችን መሠረት በማድረግ የምትጠራው ሀገረ እስራኤል፤ የዘመን መለወጫ በዓልን የምታከብርበት ወር ሚያዝያ ነው፡፡ ይህም ታሪክ አለው:: ከግብጽ ባርነት መውጣት በጀመረችበት ዕለት ያዲሱ ዓመት መባቻ እንዲጀመር መደረጉ አንዱ ነው፡፡ ስለዚህ ሚያዝያን ከግዞት የመላቀቅ፣ ከስደት የመውጣት ትእምርትን የያዘች የነጻነት በዓልና…
Rate this item
(0 votes)
ጥያቄ፡- በአሁን ሰዓት በሬዲዮ፣ በቴሌቪዥን፣ በዩ-ቲዩብና በመሳሰሉት ሚዲያ በመሰማት ላይ የሚገኙት ኮሮና-ተኮር የሙዚቃ ስራዎች (በተለይም ዘፈኖች) ቫይረሱን ከመዋጋት አንጻር የመንግሥትን ሰዋዊ/ሳይንሳዊ ምላሽ የሚያግዙ ናቸው ወይስ የሚያዳክሙ? እየተደመጡ የሚገኙት ግጥሞች ዜጎችን በ”እንችላለን” ስሜት የሚያጀግኑ ናቸው ወይንስ አቅመ-ቢስነትን የሚያሰርጹ? አገራችን በእጇ ውስጥ…
Rate this item
(1 Vote)
 ቆየት ያለ “ሰኔ ሰላሳ” የተሰኘ ድንቅ የአማርኛ ፊልም ላይ እንዲህ የሚል ምልልስ አስታውሳለሁ.....ጠያቂ… ድምፅህን እማውቀው ይመስለኛል?ተጠያቂ…. አዎ የሬዲዮ ፕሮግራም አለኝ፤ ጋዜጠኛ ነኝ፡፡ጠያቂ….. አዎ አዎ አዎ ሬዲዮ ላይ ሰምቼሀለው….. አሃ በዝነኛ ሰው ነዋ የምሸኘው?አሃሃሃሃ እንዴት ነው ሙያውን ትወደዋለህ?ተጠያቂ….. አዎ በጣም፡፡ጠያቂ… ጥሩ…
Rate this item
(0 votes)
 እንደ መግቢያየሕገመንግሥት አመጣጥ ታሪካዊ ዳራ የሚጀምረው ከ1789 የፈረንሳይ አብዮት ነው፡፡ የፈረንሳይ አብዮት፣ በሰው ልጆች ታሪክ ዘንድ፣ እንደ ጉልላት የሚቆጠሩ በርካታ እሴቶችን አበርክቶ ማለፉ ይታወቃል፡፡ በአብዮቱ ላይ ለመስዋአትነት የተሰለፈው ሰፊው ሕዝብ፣ የወንድማማችነት፣የእኩልነት እና የነጻነት አርማን አንግቦ የጭቆና ድባብን በመግፈፍ፤ የአምባገነናዊ ሥርዓትን…
Rate this item
(2 votes)
“ህዝቡ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ምላሽ በጉጉት እየጠበቀ ነው” - የሰላም አምባሳደሮች ቡድን 56 ያህል ብሔር ብሔረሰቦችን አቅፎ የያዘው የደቡብ ኢትዮጵያ ክፍል፤ ከ13 በላይ ዞኖች ክልል እንሁን የሚል ጥያቄ ማንሳታቸውን ተከትሎ፣ በክልሉ ሰላምና መረጋጋት ጠፍቶ በተከሰተ ሁከትና ብጥብጥ የሰዎች ህይወት ጠፍቷል፡፡ የግልና…
Rate this item
(3 votes)
ወገኖቼ፤የምንተርፈውም የምንጠፋውም ተያይዘን ነው፡፡ ‹‹ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ፤ አለበለዚያ ድንጋይ ነው ብለው ይጥሉሃል›› የሚለው አገራዊ ብሂል፣ ለኮሮና ቫይረስ አይሰራም፡፡ ካልጣፈጥን ሁላችንም ነን ተያይዘን የምንጣለው፡፡ (ልብ በሉ፤ እስካሁን በመላው ዓለም ከ2 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በቫይረሱ የተያዙ ሲሆን ከ120 ሺ በላይም በበሽታው…