ህብረተሰብ
ጋዜጠኛ፣ ተርጓሚና ደራሲ ነው – ኤፍሬም እንዳለ። አለቀ። ከዚህ ውጪ ስለ እሱ ግላዊ ህይወትና ማንነት፣ ጥረትና ልፋት በሕትመትና ብሮድካስት ሚዲያዎች ሲነገር ሰምቼ አላውቅም። የእሱም ፍላጎትም፣ ግድም አይመስለኝም አደባባይ መውጣቱ። ደም ለመመለስ ቤቱን አቃጥሎ የሸፈተ ሰው፣ መልኩን አይደለም ጥላውን ሳያሳይ ጫካና…
Read 2602 times
Published in
ህብረተሰብ
ሥነ ጠፈራዊ ሰዓቱ ፕራግ የቼክ ሪፐብሊክ ዋና ከተማ ናት:: በቼክ ውስጥ ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኙ የተለያዩ የቱሪስት መስህቦች ሲኖሩ፤ ከእነዚህም ውስጥ ‘ፕራግ ኦርሎጂ’ ተብሎ የሚጠራውና በሰሜናዊ ምዕራብ ጥንታዊ ከተማ የሚገኘው አስትሮኖሚያዊ ወይም ሥነ ጠፈራዊ ሰዓት ይገኝበታል፡፡ ብዙ መቶ ሺህ የዓለም ቱሪስቶች…
Read 2494 times
Published in
ህብረተሰብ
ሳውል ኬ. ፓዶቨር የተባሉ ምሁር ስለ ቶማስ ጀፈርሰን ደብዳቤዎች የፖለቲካ፣ የማህበረሰብና ስነ-ልቡና በጻፉት መጽሐፍ ላይ ያሰፈሩት የምትደንቅ፣ሁሌ የምትቆረቁርና የምታሳዝን እውነት አለች፡፡ታዲያ ይህቺ ሀሳብ ሁሌም የምትነገር፣ግን ደግሞ ሁሌም የሰው ልጅ የሚሸነፍባት ጉድለቱ ትመስለኛለች፡፡አጥንት ውስጥ ታሳክካለች፡፡…ጀፈርሰን የሚለው እንዲህ ነው፡፡ "inspite of individual…
Read 2314 times
Published in
ህብረተሰብ
የቫይረሱን የስርጭት ፍጥነት መቀነስ፤ በሰፊው እንዳይዛመትም መገደብ እንደሚቻል በየአገሩ በግልጽ ታይቷል፡፡ እጅን አዘውትሮ በሳሙና ከመታጠብና የግል ርቀትን ከማክበር ጀምሮ፣ የእንቅስቃሴ ቁጥብነትና የለይቶ ማቆያ ስፍራ፣ የምርመራና የሕክምና አሰራሮችን ጨምሮ፣ አገር ምድሩን ‹‹ኳራንቲን›› እስከ ማድረግ የደረሱ እርምጃዎች የቫይረሱን የስርጭት ፍጥነት ለማርገብ፤ በሰፊው…
Read 1480 times
Published in
ህብረተሰብ
- የፖለቲካ ምርጫ ፋይዳ፤ “አብዮት”ን የሚያስቀር፣ ከለውጥ ማዕበል የሚገላግል ሲሆን ነው፡፡ - ለሕግ የተገዛና በሕጋዊ ስርዓት የሚካሄድ፣… ሕግን አክብረው ለማስከበር የሚሰሩ ሰዎችን ለመምረጥ እስከሆነ ድረስ ነው - የፖለቲካ ምርጫ ፋይዳ የሚኖረው፡፡ - በተቃራኒው፣ “በዚህኛው ምርጫ ጉድ ይፈላል፤ በዚያኛው ምርጫ ይለይለታል”…
Read 2852 times
Published in
ህብረተሰብ
በትግራይ ክልል ምርጫ ይደረግ?አንዳንድ የትግራይ አክቲቪስቶችና ፖለቲከኞች (እንዲሁም ህወሓት) የኢትዮጵያ ፌደራል መንግስትና ከዘጠኙ ስምንቱ ክልሎች እየመራ ያለው የብልፅግና ፓርቲ በሀገር ደረጃ ምርጫ የማያካሂድ ከሆነ የትግራይ ክልል (ሀገር?) ለብቻው ክልላዊ (ሀገራዊ) ምርጫ ማካሄድ አለበት እያሉ ነው።ምክንያት ደግሞ (1) በህወሓት በኩል ፦…
Read 5954 times
Published in
ህብረተሰብ