ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
 ሸክላ ሳህን ተሰባሪ ነው። ትንሽ ቀውስ፤ ስፍራውን ያስለቅቀዋል። ወደ ቀደመ ስፍራው አይመለስም። ከቀውሱ በኋላ እሳት መጫሪያ መሆን ከቻለ ትልቅ ነገር ነው። የተሰባሪ ተቃራኒ የማይሰበር ይመስለናል፤ ነገር ግን አይደለም። የማይሰበር ነገር ማለት፤ በቀውስ ምክንያት ስፍራውን በጊዜያዊነት ቢለቅም፤ ከአፍታ ቆይታ በኋላ ወደ…
Rate this item
(2 votes)
እስከማስታውሰው ድረስ ለእያንዳንዱ ችግር መፍትሄዎች አሉ፤ በመሆኑም ያደግሁት ችግርን አሜን ብለን መቀበል የለብንም የሚል እምነት ይዤ ነው። ከአሥራ ሁለት ዓመታት በፊት ነበር በምኖርበት ማህበረሰብ ውስጥ የተሻለ ትምህርት መፍጠር አስፈላጊ እንደሆነ የተገነዘብኩት፡፡ ይህንንም እውን ለማድረግ የሚያስችል አንድ ሀሳብ አፈለቅሁ:: ያ ሀሳብ…
Saturday, 31 August 2019 12:16

መልዕክቶቻችሁ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የዲሞክራሲያዊ ማዕከላዊነት ነገር! “በአንድ ወቅት ለአሜሪካ ድምፅ (Voice of America) ኢንተርቪው እንዳትሰጡ ተብሎ በኢህአዴግ ተወስኖ ነበር፡፡ እኔ ደግሞ በጊዜው የአሜሪካ ድምጽ ዳይሬክተር የነበረ የማውቀው ጋዜጠኛ ኢንተርቪው ለማድረግ ጠቀየኝ፡፡ ቃለ ምልልሱ በመሬት ጉዳይ ላይ የሚያጠነጥን ባለ ሁለት ክፍል ነበር፡፡ እንዳጋጣሚ ሆኖ…
Monday, 26 August 2019 00:00

የወቅቱ መልዕክት

Written by
Rate this item
(3 votes)
“--ችግርን እንደ ንሥር ከላዩ ሆነን ስናየው ግን ቀልሎና ኢምንት ሆኖ ይታየናል። ልንንደው፣ ልናስወግደው እንደምንችል እናምናለን። ከከፍታወርደን ታች ለመድረስ ቁልቁለቱ ይቀለናል፣ ያንን የወረድነውን መልሰን መውጣት ግን ዳገት ይሆንብናል። ሆኖም የት እንደነበርን ማስታወስከዳገቱ የበለጠ አቅም እንዳለን እንድንረዳ ያደርጋል። የወረድነውን ዳገት መልሰን መውጣት…
Rate this item
(0 votes)
የዘንድሮው የአሸንዳ፣ ሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓላት በትግራይና አማራ ክልሎች እንዲሁም በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብረዋል፡፡ በዓሉ በተለየ ሁኔታ በሚከበርባቸው በእነዚህ አካባቢዎች፤ በዓሉ ሀይማኖታዊና ባህላዊ መገለጫውን ጠብቆ እንዲቀጥል ሁሉም ዜጋ ኃላፊነት እንዳለበት ተገልጿል፡፡ በዘንድሮው የትግራይ ክልል የአሸንዳ በዓል አከባበር ሥነስርዓት…
Saturday, 24 August 2019 14:05

ሃሳብዎን በነፃነት ይስጡ!

Written by
Rate this item
(0 votes)
 ውድ አንባቢያን፡- ከዚህ በታች የቀረቡት መጠይቆች ከመስከረም 2011 ዓ.ም አንስቶ እስካሁን ባሉት ጊዜያት የተፈፀሙ ወይም የተከናወኑ ጉ ልህ አገራዊ ሁነቶችን የሚመለከቱ ናቸው፡፡ ዓላማውም የአዲስ አድማስ አንባቢያን የዓመቱን ምርጥ፣ ተወዳጅ፣ አሳዛኝና አስደንጋጭ ክስተቶች በተመለከተ ሀሳባቸውን ወይም አስተያየታቸውን መሰብሰብ ነው፡፡ ምላሽ በመስጠት…