ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
በርካታ የውጭ አገር ዜጎች በኢትዮጵያ የብራና መጻሕፍት ላይ ከፍተኛ ጥናትና ምርምር አድርገዋል፡፡ ለአብነትም አውገስት ዲልማን፣ ኢኒሪኮ ቸሩሊ (በጣሊያን ወረራ ወቅት በደብረ ሊባኖስ መነኮሳት ግድያ እጁ ያለበት)፣ አሌሳንድሮ ጎሪ፣ ኢኖ ሊትማን፣ ካርሎ ኮንቲ ሮሲኒ፣ ስቲቸን ስትሬልሲን፣ ኢኞሲዮ ጉይዲ፣ አንቶን ዲ አባዲየ፣…
Rate this item
(1 Vote)
የቀጠሮን ሰዓት በአግባቡ መጠቀም፡፡ ማለቅ ያለበት ከሆነ ሥራህን በዕለቱ ጨርስ፡፡ ጊዜን ያከበረ አሉ፤ ራሱ የተከበረ ይሆናል፡፡ ያላከበሩት ጊዜ በጭንቅ ወቅት እንዲደርስልህ መጣራት አግባብ አይደለም:: ያላከበርከው ጊዜ፣ የውርደት ጉድጓድዎችን ይቆፍርልሃል እንጂ ከማጥ አያወጣህም፡፡ ማደር የሌለበት ሥራህን ለሚቀጥለው ቀን አለማስተላለፍ ቀንህን ብሩህ…
Rate this item
(7 votes)
 - መንግስትን የሚፈትኑ፣ በዘፈቀደና በተዝረከረከ አሰራር ለከፍተኛ ጥፋት ሊዳረጉ የሚችሉ ጉዳዮች ምንድን ናቸው? በማግስቱ ከመደናበርና ከመቃወስ፣ - አስቀድሞ ማሰብና ጠንቅቆ መዘጋጀት ይበጀዋል፤ ይበጀናል፡፡- ብዙ ሰዎች መልካምነትን በመመኘት ወደ ሃይማኖት ተቋማት ይጎርፋሉ፡፡ ይሳለማሉ፤ ይጨባበጣሉ፤ ይሳሳማሉ:: እነዚህ ቀና ተግባራት፣ በሽታን የሚያዛምቱ ሰበቦች…
Rate this item
(3 votes)
አባት ከጓደኛቸውና አንድ ልጃቸው ጋር ቤተ ክርስቲያን ደርሰው ሲመለሱ፣ ቁርስ ለመብላት ወደ ሆቴል ጎራ ይላሉ፡፡ ልጃቸው በአካል እንጂ በመንፈስ አብሯቸው እንዳልሆነ የተረዱት አባት፣ “ቀልብህን የወሰደ ምን ጉዳይ ተፈጠረ?” የሚል ጥያቄ ሲያቀርቡለት፤ ሞባይል ስልኩን መሰረቁን ነገራቸው፡፡ ይህን የሰሙት አባት ሞባይላቸውን አንስተው…
Rate this item
(3 votes)
ሮዛ ፓርከር የተባለች የአርባ ሶስት ዓመት የዕድሜ ባለፀጋ፣ በአሜሪካ ለተቀጣጠለው የነፃነት ጥያቄ መነሻ ሆናለች፡፡ የእርሷን ችቦ የተቀበለው የቤተ ክርስቲያን መጋቢ ማርቲን ሉተር ኪንግ ደግሞ የሚታወቀው ሕይወቱን ለትግሉበመሰዋት ነው፡፡ ሆኖም በመላው ዓለም እስከ ዛሬም ድረስ በሰላማዊ ትግል አቀንቃኝነቱ ይጠቀሳል፡፡ ማርቲን ሉተር…
Rate this item
(3 votes)
ወቅቱ የሽግግር መንግሥት ነበር፡፡ ከዚህም ከዚያም የቆሙ የጎሳ ድርጅቶች ሐገርን በቅርጫ ለመከፋፈል ሙዳ ሥጋ እንዳየ አሞራ ያሶመሶሙበት፡፡ የወሬው መቀሰቻ ሁሉ የሐገሪቱ ህልውና በመበታተን አደጋ አካፋይ መስመር ላይ ስለመቆሙ ሆኗል፡፡ ለዘመናት የኢትዮጵያ አካል ሆኖ የኖረ አንድ ክፍልም በይፋ መነጠሉ እውን መሆኑ…