ህብረተሰብ

Saturday, 27 July 2019 12:13

መልክቶቻችሁ

Written by
Rate this item
(0 votes)
 “ክልል ካልሆንን ሞተን እንገኛለን!” ሰሞኑን በኤልቲቪ፣ የወላይታ ዞን የክልልነት ጥያቄን አስመልክቶ ቃለ ምልልስ የተደረገላቸውን አንድ የዩኒቨርሲቲ መምህርና የህግ ባለሙያ የሰጡትን ማብራሪያ በጥሞና አደመጥኩኝ፡፡ በነገራችን ላይ ከአንድ ዓመት ወዲህ በደቡብ ክልል፣ በዘመቻና በፉክክር በሚመስል መልኩ የክልልነት ጥያቄ ማቅረብ የጀመሩ ዞኖች ተወካይ…
Rate this item
(3 votes)
 - “ለተፈፀመብን ግፍና እንግልት ህዝብ ይፍረደን” - “ፋብሪካውን ውሰዱት፤ መሬቱ ግን የሻጩ ነው” በቢሾፍቱ ከተማ የሚገኘውን ጌትእሸት ዲተርጀንትና ማሸጊ የፋብሪካን በህዳር ወር 2005 ዓ.ም ከገዙ በኋላ ከሻጩ ሻምበል ጌታቸው እሸቱ ጋር ያላሰቡት ውዝግብና እሰጣ ገባ ውስጥ መግባታቸውን የሚገልፁት የገዢው የዶ/ር…
Saturday, 20 July 2019 12:04

ከበደች ተክለአብ አርአያ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 ሰዓሊ፣ ቀራጺ፣ ገጣሚ፣ የዩኒቨርሲቲ መምህርት የሥነ-ጥበብ ትምህርት መማር የጀመርኩት በአዲስ አበባ የሥነ-ጥበብ ትምህርት ቤት የ17 ዓመት ልጅ ሳለሁ ነበር፡፡ እውነቱን ለመናገር፣ ሥነ-ጥበብን የመሥራት ፍላጎት እንጂ በሥነ-ጥበብ ሙያ እተዳደራለሁ ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር፡፡ ሕይወት ግን መንገዴን ወደ ሥነ-ጥበብ አቅጣጫ መራችው:: በደርግ…
Rate this item
(0 votes)
ወጣትነት ለሥራ፣ ለትግል፣ ለለውጥ፣ ለአዲስ ነገር ተነሳሽነት ጎልቶ የሚታይበት ዕድሜ እንደመሆኑ፣ የአንዲት አገር ዕድገትም ሆነ ውድቀት በየዘመኑ ባለው ወጣት ትውልድ እንቅስቃሴ ላይ የተመረኮዘ ነው፡፡ ሥራ ፍለጋ ከገጠር ወደ ትናንሽ ከተሞች የሚፈልሱ እንዲሁም ከመጀመሪያ ደረጃ እስከ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዲግሪ እንዲሁም በተለያያ…
Rate this item
(2 votes)
አንጋፋው ጅማ ዩኒቨርሲቲ ዘንድሮ በሁለት ዙሮች በድህረና ቅድመ ምረቃ ተማሪዎችን ያስመረቀ ሲሆን በመጀመሪያው ዙር (ሰኔ 22 ቀን 2011 ዓ.ም) 3301 ተማሪዎችን፣ በሁለተኛው ዙር (ሰኔ 29 ቀን 2011 ዓ.ም) ደግሞ 2376 በድምሩ 5ሺህ ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ለመጀመሪያ ጊዜ በርካታ ቁጥር ያላቸው…
Rate this item
(2 votes)
!“--በአሁኑ ወቅት በሀገራችን በብዙዎቹ አካባቢዎች ፈጣሪን መፍራት ቀርቷል፡፡ ትልቅ ሰው ማክበር ብርቅ ሆኗል፡፡ ፍቅርና መተሳሰብ ርቋል:: ይሉኝታ የሚባል ነገር ተረት ተረት ሆኗል፡፡ ይህ ሁሉ የሚያሳየው በአጭሩ መደማመጥ መጥፋቱን ነው፡፡ በዚህም ምክንያት ወደ “ገሀነም” የሚወስዱ መንገዶች ወለል ብለው ተከፍተዋል፡፡ ከተደማመጥን በብልሃት…