ህብረተሰብ

Rate this item
(3 votes)
ቴሌቪዥን፤ ለፖለቲካ፣ ለሀገራዊ አንድነት፣ ለህዝቦች መከባበር… የሚጫወተው ሚና ቀላል ባይሆንም፣ ተመልካቾች መርጠው ካላዩት የሚፈጥረው ማህበራዊና ስነ ልቡናዊ ቀውስ ቀላል አይደለም ያለማልም - ያጠፋልም፡፡ ‹‹Television Influences people, culture and other media” የሚባለውም ያለምክንያት አይደለም፡፡ የእኛ ሀገር የቴሌቪዥን ምርኮኝነት እንደ ፈረንጆቹ የተጋነነ…
Saturday, 03 August 2019 13:48

መልክቶቻችሁ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ዝርፊያ በአደባባይ ያሳፍራል! በቅርብ የምናያቸው ነገሮች በሁለት አቅጣጫ ይቀየራሉ፡፡ አንዳንዶቹ የተሻለ እመርታ ሲያሳዩ፣ ሌሎቹ ከነበሩበት እየባሱና እየዘቀጡ ይሄዳሉ፡፡ ከዚህ አንጻር ለውጡ ከመጣ በኋላ በርካታ ደስ የሚያሰኙ ነገሮች የተፈጠሩትን ያህል፣ ግርግሩን በሚጠቀሙ ስግብግቦች ባሉበት የረገጡና ወደባሰ ችግር ገብተው ሕብረተሰቡን ያስመረሩ ነገሮች…
Rate this item
(4 votes)
 ብዙ ጊዜ የምጽፋቸው መጣጥፎች ፖለቲካ ቀመስ ናቸው፡፡ የሰው ልጅ ህይወት ግን ፖለቲካ ብቻ አይደለም፡፡ በአንድ ጉዳይ ላይ ደጋግሞ መጻፍ ራሱ ይሰለቻል፡፡ መሰልቸቱ ብቻ ሳይሆን ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ባህላዊ ጉዳዮቻችን ጭምር ሊጻፍባቸው እንደሚገባ አምናለሁ፡፡ ከዚህ ሌላ በባህሪዬ በአንድ ጉዳይ ላይ መቸከል አልወድም፡፡…
Saturday, 03 August 2019 13:40

የአንድ ሺ ቀናት መዘዝ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 በሰው ልጅ ህይወት ውስጥ እጅግ ወሳኝ ጊዜያት ከጽንሰቱ እስከ ሁለተኛ ዓመት ልደቱ ድረስ ያሉት አንድ ሺ ቀናት ናቸው፡፡ እነዚህ ጊዜያት ለአንድ ሰው ቀጣይ አካላዊና አዕምሮአዊ ዕድገት ላይ የሚኖራቸው አስተዋጽኦ እጅግ ከፍተኛ ነው፡፡ አንዲት ነፍሰጡር እናት በማህፀኗ ለተሸከመችው ጽንስ አካላዊና አዕምሮአዊ…
Rate this item
(1 Vote)
• እስከ ዛሬ መዝለቃችን፣ ገና ድሮ አለመጥፋታችን ‹‹ተዓምር›› ነ • ነፃነትን ከሕግ አጣልተን፣ ከሰርዓት አልበኝነት አምታትተን ለክፉዎች ተመቻቸን የመንግስት ኮስታራ ግንባር ፈታ፣ ቁጣው ረገብ ሲል፣…. (በአገራችን የአላዋቂ ትርጉም፣…. ‹ነጻነት ሲሰፋ›)፣ ከደስታ፣ ከጭብጨባና ከምስጋና ጎን ለጎን፣ ውሎ ሳያድር፣ ከችግኝ ማፍያ ጣቢያዎች…
Rate this item
(4 votes)
 እዚህ አንድ ሰው ብሔሩን ቢጠየቅ “ጅማ ነኝ” ነው የሚለው- አባጅፋር ከ150 ዓመት በፊት በሳኡዲ ቤት ሰርተዋል- ሥራ ለመፍጠር ወይም ለመስጠት ቋንቋ አንጠይቅም- ከተማዋን የማዘመን ሥራ ትልቁ የቤት ሥራችን ነው ከኢትዮጵያ ጥንታዊ ከተሞች አንዷ የሆነችው ጂማ ከተቆረቆረች ወደ 200 ዓመት ገደማ…