ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
የአድዋ ድልና ኢትዮጵያዊነት፣ ታሪክና ብሔራዊ መግባባት፣ የዘርና የብሔር ፖለቲካ በሚሉና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ የታሪክ ምሁሩ ዶ/ር ቴዎድሮስ ኃ/ማርያም ሰፊ ትንታኔ ሰጥተውናል፡፡ የክፍፍልና ብሄር ፖለቲካ ምንጩን ይነግሩናል፡፡ ምሁሩ ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ እነሆ፡-አድዋና ኢትዮጵያዊነት ምንና ምን…
Rate this item
(1 Vote)
ሰሞኑን ግንባር ቀደም አጀንዳ ሆኖ ሶሻል ሚዲያውን አጨናንቆ የከረመው የለገጣፎ ቤት ፈረሳ ጉዳይ መሆኑ ይታወቃል፡፡ የዚህ ጽሑፍ አቅራቢ የለገጣፎ ከተማ ነዋሪ በመሆኔ በዚያ አካባቢ የተፈጸመውንና እየሆነ ያለውን ሁኔታ በቅርብ ርቀት ተከታትየዋለሁ፡፡ ለዚህ ጽሁፍ መነሻ የሆነኝም በዓይኔ በብረቱ ያየሁት በመሆኑ ጭምር…
Rate this item
(0 votes)
ከንቲባው ቢሮአቸው ተቀምጠው፣ የግንባታ ሳይት መከታተል ይችላሉበ20ዎቹ መጀመሪያ ላይ የሚገኙ ወጣቶች ናቸው፡፡ አቤል ገብረአናንያ፣ኢዮኤል አፈወርቅ እና አሞን ኢሳያስ ይባላሉ፡፡በ2010 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኮምፒውተር ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ተቀብለዋል፡፡፡ ወጣቶቹ ከዩኒቨርሲቲ ከተመረቁ በኋላ ግን እንደ አብዛኛው ምሩቃን ወደ ከተማዋ የስራ ማስታወቂያሰሌዳዎች…
Rate this item
(3 votes)
የፖለቲካ ሳይንስ ተመራማሪ የሆኑት ሮበርት ኢ.ላኔ፤ “መንግሥትና ሕዝብ ከሚነጣጠሉባቸው ምክንያቶች አንዱ፤ መንግሥት ለሕዝብ ጥቅም ሳይቆም ሲቀር፣ ህዝቡ መንግሥት ስለ እኔ ጉዳይ ደንታ የለውም ብሎ ሲያስብ ነው” ይላሉ፡፡ መንግሥትን ህዝብ የሚከተለው፣ የሚያጅበውና ከጐኑ የሚቆመው፣ ለኔ ጥቅም የቆመ፣ ደህንነቴን የሚጠብቅና እኔን አሳታፊ…
Rate this item
(1 Vote)
(ለአቶ ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋ ከዘመን ባንክ የተሰጠ ምላሽ)ለዚህ ጽሑፍ መነሻ የሆነን አቶ ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋ የካቲት 7 ቀን 2011 ዓ.ም. ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በሚል ተጽፎ የካቲት 9 ቀን 2011 ዓ.ም. በወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ቅጽ 20 ቁጥር 996፣ ዘመን ባንክ…
Rate this item
(2 votes)
“ዶላር ማሸሽ” እየተባለ፣ በዩኤን እና በአፍሪካ ህብረት ዘንድ የሚናፈሰው ወሬና ዜና፣ ትርጉሙ ከምር ምን ማለት ይሆን? የሆኑ ሰዎች፣ የኢትዮጵያንና የሌሎች አገራትን ዶላር ዘርፈው ይወስዳሉ ማለት ነው? ከኢትዮጵያ በዓመት፣ 2.6 ቢሊዮን ዶላር ወደ ውጭ አገራት “ሸሸ” ተብሎ ሲነገር፣ “ኧረ፣ ጉድ.... አገር…
Page 13 of 180