ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
ሁለት የአብዮት መሪዎች፣ ሌኒንና ማኦ ስለ ቋንቋና ሰለ አብዮት እየተበሳጩ ጽፈዋል፤ አብዮት ስድነትን አዝሎ ይመጣል፤ ስለዚህም አብዮተኛ ሁሉ ቋንቋ ፈጣሪና የቋንቋ ወጌሻ ይሆናል፤ አብዛኛዎቹ የቋንቋ ወጌሻዎች ገና ከመሀይምነት በቅጡ ያልወጡ ናቸው፤ ነገር ግን እነዚህ ጊዜ የሰጣቸው መሀይሞች ተማርን በሚሉት ላይ…
Rate this item
(2 votes)
• ትኩረት ያልተሰጣቸው ሦስት የትምህርት መስጪያ አማራጮች? • ወላጆች ያለ ስጋት ልጆቻቸውን ወደ ት/ቤት እንዴት ሊልኩ ይችላሉ? ባለፈው ዓመት፣ በወርሃ መጋቢት መባቻ ላይ ኮቪድ 19 ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ መሆኑን የዓለም የጤና ድርጅት አወጀ፡፡ ከዚያም ቀጥሎ በሀገራችን የመጀመሪያው የኮቪድ ቫይረስ ተጠቂ…
Rate this item
(0 votes)
ዘፈንና ፖለቲካ እንዳይፈቱ ሆነው የተገመዱ ናቸው - በአገራችን፡፡ ሲመስለኝ፣ ሲመስለኝ፤ በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ ላለው ፖለቲካዊ አለመረጋጋትና ምስቅልቅል “ዘፈን” ትልቅ ድርሻ ነው ያለው። እንደምታውቁት፣ ለለውጡም የነበረው አስተዋጽኦ ጉልህ ነበር፡፡ ልጨምርበት፡- በብልጽግና እና በኦነግ፤ ብሎም በሌሎቹ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል ያሉትን የአመለካከት…
Rate this item
(0 votes)
የ25 ሳንቲም እና የ50 ሳንቲም የሥነጥበብ ሥራዎች የማናቸው? ‹‹--ከብዙ ወራት በኋላ የኢትዮጵያ የብር ኖቶችና ቅንስናሽ ሳንቲሞች የመቀየራቸው ወሬ በሰፊው መወራት ጀመረ፡፡ ያን ጊዜ ጥርጣሬዬ ጨመረ፤ ‹እነዚያ በክብ ውስጥ የሠራኋቸው ንድፎች ለሳንቲሞቹ ይሆን እንዴ? … ብዬ ማሰብ ጀመርኩ፡፡ ‹…በኋላ ውጤቱን ስታየው…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ ውስጥ የተጀመረው የለውጥ ሂደት ማሳረጊያው ዲሞክራሲያዊ ስርዓት መመስረት ከሆነ፣ ወደ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት ለመዝለቅ በየትኛው መንገድ ነው መጓዝ የሚያስፈልገው? የዲሞክራሲ መዳረሻ መንገዱ የሚመረጥበት መስፈርትስ ምን መሆን አለበት? ከሁኔታዎች ጋር እራሱን እያደሰ የሚሄድ፤ ቀጣይነት ያለው ዲሞክራሲያዊ ስርዓትስ እንዴት መመስረት ይቻላል? የሚሉትን…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ቅዳሜ ነሐሴ 30 በተካሄደው የብሔራዊ መግባባት ሁለተኛ የውይይት መድረክ ላይ “ብሔራዊ መግባባት በኢትዮጵያ፡- ዘላቂ ሠላም፣ ሀገራዊ አንድነትና ዲሞክራሲያዊ ሽግግር” በሚል ርዕስ ጽሑፍ ያቀረቡት የ“ነፃነት እኩልነት ፓርቲ” ፕሬዚዳንት ዶ/ር አብዱልቃድር አደም ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ ጋር በብሔራዊ መግባባት ሂደቶች…
Page 1 of 206