ህብረተሰብ

Rate this item
(7 votes)
 ነውረኛውን ዘረኝነት ከስሩ ለመንቀል እንፈልጋለን? ወይስ ከዘግናኝ መዘዞቹ ለማምለጥ ብቻ?አንድ ወንጀለኛ ወጣት፣ አንዱን ጎልማሳ ደበደበው (በዞን አንድ)፡፡ በሌላ ዞን ደግሞ፣ አንድ ወንጀለኛ ጎልማሳ፣ መንገድ ላይ ያጋጠመውን ወጣት ገደለ (በዞን ሁለት)፡፡ ተስፋ ባለው አገር ምን ይባላል? ‹‹ወንጀለኞቹ ግለሰቦች፣ በሕጋዊ ስርዓት ወደ…
Rate this item
(2 votes)
በዚች መጣጥፍ በምርጫ ዙሪያ አንዳንድ ሃሳቦችን ለማካፈል ወደድሁ:: ጽሁፌን የምጀምረው አንድ ወዳጄ ጋር በስልክ ያደረግኳትን ሃሳብ በማቅረብ ነው:: … ባለፈው ሰሞን ጠቅላይ ሚኒስትሩን የሚቃወሙ “ጩኸቶችን” ስሰማ፣ ለአንድ ወዳጄ ስልክ ደወልኩና፤ “ምንድነው ነገሩ?” አልኩት:: ወዳጄም፤ “ምን መሰለህ… ህዝብ ሥራ ሲፈታ፣ የሚሰራው…
Rate this item
(2 votes)
ተስፋ በትዝታ መቃብር ላይ የሚተከል አበባን ይመስላል፡፡ የማይመለሰው ትናንት፤ ነገ ላይ ጥቁር ጥላ እንዳይጥል በብሩህ ልብና ዐይን የተሻለውንና በጎውን ማሰብና መተለም ያስፈልጋል፡፡ ለትናንት እያላዘኑ፣ ነገን ከትናንት የባሰ ለማጨለም መባከን ኪሳራ እንጂ ትርፍ የለውም፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ እንደ…
Rate this item
(2 votes)
እማሆይ ወለተማርያም ገላው መነኩሲት - የማህበረሰብ መሪ - ገበሬ እዚህ ገዳም ውስጥ እየሰራሁ መኖር የጀመርኩት፣ ፈጣሪ ለመንፈሳዊ ሕይወት ስለጠራኝ ነው፡፡ ብዙ ሴቶችና ወንዶች መንፈሳዊ ፈውስንና እፎይታን ለማግኘት ወደዚህ ስፍራ ይመጣሉ፡፡ ወደ አራት መቶ ሀምሳ ከምንሆነው የገዳሙ መነኩሲቶችና መነኩሴዎች በተጨማሪ የኛን…
Rate this item
(2 votes)
• ‹‹አንድ የዘረኝነት አውራ›› የፈጠረው የጥፋት ዘመቻ፣… ‹‹ለሌላኛው የዘረኝነት አውራ››፣ የመቀስቀሻ ሰበብ ይሆንለታል፣ዘረኝነትን ለማስፋፋት ይጠቀምበታል።• የዘረኝነት ጥፋት በተፈፀመ ቁጥር፣ በማግስቱ የተምታታ አስተሳሰብና ግራ መጋባት ይበራከታል። ይሄ አይበጅም። ተጨማሪ የዘረኝነት ጥፋትን ይጋብዛል።• በዘረኝነት ቅስቀሳ አማካኝነት የተፈፀሙ ጥፋቶችን፣ በሰበብና በማመካኛ አጀብ አለዝቦ…
Rate this item
(1 Vote)
ማክሰኞ ጥቅምት 11 ቀን ሌሊት አክቲቪስት ጀዋር መሐመድ በፌስቡክ ገፁ ‹‹ጥበቃዎቼ ሊነሱ ነው፤ የታጠቀ ሃይል ወደ ግቢዬ እየገባ ነው›› የሚል መልዕክት ማስተላለፉን ተከትሎ በኦሮሚያ አካባቢዎችና በአዲስ አበባ ዙሪያ ወደ 80 የሚጠጉ ዜጎች መገደላቸው ተገልጿል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያያዞም፤ በምዕራብ አርሲ ዶዶላ…
Page 1 of 186