ህብረተሰብ

Rate this item
(7 votes)
 ግንበኛው ድንጋዩን ይጠርብና በድርድሩ ላይ ሰክቶ አንዴ ፈገግ፣ አንዴ ተከዝ፣ አንዴ ቆም አንዴም ጎንበስ ይላል፡፡ ላት አይቶ በግ እንደሚገዛ ሰው በግራ በቀኝ ያገላብጠዋል፡፡ እንደ ገዳም ጸሎት ሲመሰጥ፣ እንደ ጉብታ ዛፍ ሲናወጥ ይታያል፡፡ እንደ ኮከብ ቆጣሪ ሲያፈጥ፣ እንደ ጥሩ ወጥ ቀማሽ…
Rate this item
(1 Vote)
“መንግስት ይህንን ወንዝ ወዲያ ይያዝልን” የ38 ዓመቷ ዙሪያሽ አዋሽ፤ ተወልዳ ካደገችበት የጉራጌ ዞን እንሙር ወረዳ ወደ አዲስ አበባ የመጣችው ገና በለጋ እድሜዋ ነበር። የአዲስ አበባን መሬት ስትረግጥም ሃሳቧና ህልሟ ያገኘችውን ሥራ እየሰራች ለማደግና ለመለወጥ ነበር፡፡ ስለዚህም ከህይወት ጋር ግብግብ የጀመረችው…
Rate this item
(2 votes)
 ብዙ የአማርኛ ፊልሞች ላይ ስመለከት፣ ሰፊው የፍቅረኛሞች የህብረተሰብ ክፍል፣ ለተፈቃሪዎቻቸው ፍቅራቸውን አጋነው ለመግለፅ ሲፈልጉ እንደተኮራረጁ ሁላ… “እድሜዬን መቁጠር የጀመርኩት አንተን/ቺን ካገኘው ጊዜ ጀምሮ ነው” ከዛ በፊት አልኖርኩም እንደማለት… (“ፍቅረኛን የማማለያ 20ዎቹ ዘዴዎች” ምናምን የሚለውን የሳይኮሎጂ መፅሐፍ፣ ከፊልሙ በፊት ሸምድደውታል መሰለኝ)ብቻ…
Rate this item
(0 votes)
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በምርምር መዳረሻነት ከለያቸው ጉዳዮች መካከል ኪነ ጥበብና ጮቄ ተራራ ዋነኞቹ ናቸው፡፡ በተለይ ጮቄ ተራራ ላይ ዩኒቨርሲቲው የምርምር ቡድን አቋቁሞ በስፋት እየሰራ ነው፡፡ ከተራራው 59 ወንዞችና 273 ምንጮች የሚፈልቁ ሲሆን 53ቱ ወንዞች በግዙፍነታቸው ይታወቃሉ፡፡ በዚህ ተራራ ላይ 141…
Rate this item
(0 votes)
 ገዳ የጥቁር ሕዝቦች እሴት ነው የኦሮሞ ገዳ ሥርዓት እንደ ሲስተም፣ ሰላማዊ የሥልጣን ሽግግርን የሚያቀዳጅ፣ በሁሉም የዕድሜ እርከን ገብቶ የሚያስተምር ቋሚና ጠንካራ ተቋም ስላለው፣ የጊዜና የጠፈር ምንነት የተገለጸበት እውነተኛና ቀዳሚ የፍልስፍና መሠረቶች ላይ የተዋቀሩ እሴቶችን ያካተተ በመሆኑ ዩኔስኮ አምና (2016) ‹‹በማይዳሰስ…
Rate this item
(0 votes)
እንደ መግቢያ የ38 ዓመቱ፤ የሬጌና ዳንስ ሆል እውቅ አርቲስት ዴሚያን ማርሌይ 21ኛ ኮንሰርቱን ባለፈው ማክሰኞ ግንቦት 29 በአዲስ አበባ ጊዮን ሆቴል አቅርቧል፡፡ መላው አዲሱ የፈረንጆች ዓመት ከገባ የቦብ ማርሌይ ቤተሰቦች ወደ ኢትዮጵያ እየቀረበ በመጣባቸው ሁኔታዎች መደነቅ ይኖርበታል፡፡ በጊዮን ሆቴል ባቀረበው…
Page 1 of 133